Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የቄራዎች ድርጅት ከ5 ሺህ በላይ የዕርድ እንስሳት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው የትንሳዔ በዓል ከ5 ሺህ በላይ የዕርድ እንስሳት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ገለጸ፡፡ የድርጅቱ የሕዝብ ግንኙነት አገልግሎት ኃላፊ አታክልቲ ገብረሚካኤል ለትንሳዔ ከ5 ሺህ በላይ የዕርድ እንስሳት…

የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በድርቅ ሳቢያ እርዳታ ለሚሹ ዜጎች 100 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የሰዎች ለሰዎች ድርጅት አመራሮች ለኦሮሚያ ክልል ገንዘብ ቢሮ ሃላፊ ቶሎሳ ጋዳፋ አስረክበዋል፡፡…

የአዲስ ወግ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመደመር ትውልድ መጽሐፍን መነሻ ያደረገ “የመደመር ትውልድን መቅረፅ” በሚል ርዕስ የአዲስ ወግ ውይይት ተካሂዷል። በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ ውይይት ባለፉት ጊዜያት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይቶችን ሲያደርግ እንደነበር…

ልዩ ሀይሉን በአዲስ የማደራጀቱ ስራ እየተጠናቀቀ መሆኑን የሲዳማ ክልል አስታወቀ

አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ልዩ ኃይል በአዲስ የማደራጀቱ ስራ እየተጠናቀቀ መሆኑ የሲዳማ ክልል አስታወቀ፡፡ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስ እንደተናገሩት÷ የየክልል ልዩ ሀይሎችን ዳግም የማደራጀት ስራ ላይ እንደ ሀገርም ሰፊ ውይይትና ዝግጅት…

ዶክተር ሊያ ታደሰ ከስሎቬኒያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ከስሎቬኒያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታኒያ ፋየን ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሯ በውይይታቸው መንግስት በመላ ሀገሪቱ በተለይም ግጭት በተከሰተባቸው የሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የወደሙ ጤና…

በደቡብ ክልል ልዩ ኃይሉን መልሶ የማደራጀት ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል ልዩ ኃይሉን መልሶ የማደራጀት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በመንግሥት በተጠናው የልዩ ኃይል አደረጃጀታዊ መዋቅር መሠረት ወጥ የሆነ የጸጥታ ኃይል ማደራጀት ተገቢ መሆኑ ተመላክቶ ሥራው መከናወኑን የደቡብ…

ከመርከብ ግዢ ጋር በተያያዘ የተከሰሱት የቀድሞ የ“ሜቴክ” የሕግ ክፍል ኃላፊ በእስራት እና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመርከብ ግዢ ጋር በተያያዘ የተከሰሱት የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪግ ኮርፖሬሽን የሕግ ክፍል ኃላፊ በ6 ዓመት ከ6 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔው በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል…

አቶ ደመቀ መኮንን ከስሎቬኒያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከስሎቬኒያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታኒያ ፋየን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን ግንኙነት ላይ መክረዋል፡፡ በውይይቱ…

አቶ ገብረመስቀል ጫላ ከስሎቬኒያ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ በስሎቬኒያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ከተመራ የልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ኢትዮጵያ በቱሪዝም፣ በአገልግሎት እና በኢኮኖሚ ዘርፍ ያላትን ያልተነካ እምቅ አቅም በመጠቀም…

አፍራሽ አጀንዳዎችን ለመመከት የፌዴራል እና የክልል ኮሙኒኬሽኖች በጋራ ሊሰሩ ይገባል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍራሽ አጀንዳዎችን በተቀናጀ መልኩ ለመመከት በፌዴራል እና በክልል የኮሙኒኬሽን ስራዎች በመናበብ ሊሰሩ እንደሚገባ የኢፌዴሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኮሙኒኬሽን ሥራዎቻችን የበላይነትን ይዘው እንዲቆዩ…