Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ነጭ ስኳር ማምረት ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የ2015 ዓ.ም ምርት ዘመን ነጭ ስኳር ማምረት መጀመሩን አስታውቋል፡፡
ፋብሪካው ትላንት ከምሽቱ 1 ስዓት ጀምሮ ነው ነጭ ስኳር ማምረት የጀመረው፡፡
ይሁን እንጂ ፋብሪካው በዘላቂነት ስራውን እንዳያከናውን የጣና…
ዶ/ር ሊያ ታደሰ በጤና ልማት ዘርፍ በሴት አመራርነት ላበረከቱት አስተዋጽኦ እውቅና አገኙ
የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በጤና ልማት ዘርፍ በሴት አመራርነት ላበረከቱት አስተዋጽኦ በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው በአፍሪካ ዓለም አቀፍ የጤና አጀንዳ ኮንፈረንስ (AHAIC) 2023 ላይ እውቅና ተሰጣቸው።
ሚኒስትሯ በሩዋንዳ ኪጋሊ በትላንትናው ዕለት በተካሄደው “Africa Health…
መንግስት የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ስራ ላይ በትኩረት እየሠራ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ለመሳብ እና የሁለትዮሽ የንግድ ግንኙነትን ለማጠናከር የሚያስችል የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ስራ ላይ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ።
የውጭ ጉይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም…
2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የህዝብና የሀገር ሀብት ለብክነት መዳረጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የህዝብና የሀገር ሀብት ለብክነት መዳረጉን የብሔራዊ ፀረ ሙስና ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ።
ብሔራዊ የፀረ-ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት ግምገማ እየተካሄደ ነው።
አቶ ተመስገን…
በዓድዋ ጦርነት ድል የተደረገበት ወታደራዊ ጥበብ በስርዓተ ትምህርት ደረጃ ሊዘጋጅ ነው
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓድዋ ጦርነት ድል የተደረገበት ወታደራዊ ጥበብ በስርዓተ ትምህርት ደረጃ ተዘጋጅቶ በወታደራዊ ስልጠና ውስጥ ሊካተት ነው፡፡
የመከላከያ ትምህርት ስልጠና ዋና መምሪያ በዓድዋ ጦርነት ድል የተመዘገበበት ወታደራዊ ታክቲክና የአመራርነት ክህሎት…
ብሔራዊ የፀረ-ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ ባከናወናቸው ተግባራት እና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ እየተወያየ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የፀረ-ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ እስካሁን ያከናወናቸውን ተግባራት እና የቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ የሚያስችል ግምገማዊ ውይይት እያካሄደ ነው።
ውይይቱ በፌደራል፣ በክልል እና በከተማ መስተዳድር የተቋቋመው የፀረ-ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት…
ኢትዮጵያ እና ኬንያ በድንበር አካባቢ የጸጥታ ስጋቶችን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሀገራቱ የጋራ ድንበር አካባቢ የሚከሰቱ የጸጥታ ስጋቶችን በቅንጅት ለመከላከል ተስማምተዋል፡፡
በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱካን አያኖ የተመራ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ልዑክ ከኬንያ ከፍተኛ የስራ…
በመዲናዋ ከነገ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት ታገደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከነገ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ የባለ ሦስት እና አራት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪዎችን ማሽከርከር እንደማይቻል የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ከቢሮው ያገኘነው መረጃ እንዳመላከተው÷ የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት…
ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑ 112 ቢሊየን ብር መድረሱን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በአሁኑ ወቅት ተቀማጭ ገንዘብ 112 ቢሊየን ብር ፤ አጠቃላይ ሀብቱ 137 ቢሊየን ብር መድረሱን ገለፀ።
ባንኩ 18ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው፡፡
በአርሶ አደሮች፣ አርብቶ…
የቦረና ዞንን የውሃ ችግር ለመቅረፍ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የቦረና ዞንን የውሃ ችግር ለመቅረፍ በ5 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የተለያዩ የውሃ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…