Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አፍሪካ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመግታት የምታደርገውን ጥረት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ በገንዘብ ሊደግፍ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አፍሪካ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመግታት የምታደርገውን ጥረት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ በገንዘብ እንዲደግፉ ጥሪ አቀረቡ፡፡
አቶ ደመቀ መኮንን ÷ መልዕክታቸውን ለሚመለከታቸው…
ኮኬይን ዕፅ የያዘን ግለሰብ አስመልጠዋል ተብለው የተጠረጠሩ የፌደራል ፖሊስ አባላት ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ 27 ነጥብ 65 ኪሎ ግራም ኮኬይን ዕፅ የያዘን የውጭ ዜጋ አስመልጠዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሁለት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ዋና ኢንስፔክተሮች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ፡፡
ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል…
የተመድ የልማት ፕሮግራም የብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽኑ ለሚያከናውናቸው ተግባራት ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቢሮ ሃላፊ አሁና ኢዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በአጠቃላይ በተደረሰው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ዙሪያ መክረዋል፡፡
በሰላም ግንባታ…
ኢትዮጵያ በገልፍ ፉድ ኤግዚቢሽን እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ዱባይ በገልፍ ፉድ ኤግዚቢሽን እየተሳተፈች ነው፡፡
የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ እና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታው ካሳሁን ጎፌ በኤግዚቢሽኑ መክፈቻ ላይ ተገኝተዋል፡፡…
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አራተኛ ዙር ሥልጠና ነገ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አራተኛ ዙር ሥልጠና ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ አምሥት ቀናት እንደሚሰጥ ተገለጸ፡፡
በኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና በዓለም ባንክ ትብብር የአነስተኛ እና መካከለኛ አንቀሳቃሾች አራተኛ ዙር ሥልጠናን አስመልክቶ ባንኩ በዛሬው ዕለት…
ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ዘርፎች ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች፡፡
የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት ዩን ሶክ ዮል ልዩ መልዕክተኛ እና ከፍተኛ የሥትራቴጂክ አማካሪ ጃንግ ሱንግ ሚን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡…
በአፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ የተሳተፉ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተሸኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ36ኛው የአፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ መጠናቀቅን ተከትሎ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተሸኝተዋል፡፡
በዚህ መሰረትም የኬንያ፣ ሴኔጋል ፣ ሩዋንዳ፣ ሞሮኮ፣ ማዳጋስካር፣ አልጄሪያ፣ ኮንጎ፣ ደቡብ አፍሪካ ፣ቻድ ፣ጋና ቦትስዋና፣…
50 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሕንድ በተዘጋጀው ሥልጠና ላይ እየተሳተፉ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሕንድ በተዘጋጀው የአራት ቀናት የሥልጠና መርሐ-ግብር ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡
ልዑካን ቡድኑ የኢፌዴሪ መንግስት ዋና ተጠሪዎችን ጨምሮ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች፣ምክትል ሰብሳቢዎች፣ የክልል ፓርላማ…
በኢትዮጵያ ለጤና አገልግሎት መሻሻል የጀፓን መንግስት ድጋፍ እንደሚቀጥል ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የጤና አገልግሎት እንዲሻሻል የጀፓን መንግስት ድጋፉን ይቀጥላል ሲሉ በኢትዮጵያ የጀፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ተናገሩ፡፡
አምባሳደሯ የጃፓን መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት በተለያዩ ዘርፎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል…
ኑሯቸውን በጎዳና ላይ ያደረጉ ከ17 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት ኑሯቸውን በጎዳና ላይ ያደረጉ ከ17 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ማድረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ገለጸ።
የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በኅዳር ወር 2015…