Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ እና የፓኪስታንን የንግድ ልውውጥ ለማሳደግ እየተሰራ ነው -አምባሳደር ጀማል በከር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የፓኪስታንን የንግድ ልውውጥ በ2023 ወደ 200 ሚሊየን ዶላር ከፍ ለማድረግ እየተሰራ ነው ሲሉ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ ከፓኪስታኑ ደይሊ ታይምስ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደተናገሩት÷…

አቶ አወል አርባ በሀንሩካ ወረዳ የእርሻ ልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራር ልዑክ በገቢ ረሱ/ዞን/ ሀንሩካ ወረዳ የእርሻ ልማት ስራዎችን ጎብኝቷል። አቶ አወል በጉብኝቱ ወቅት በወረዳው የለማን የስንዴ ምርት በኮምባይነር የመሰብሰብ ሂደት…

በአዲስ አበባ ከተማ በ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና ትምህርት ቤቶች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2014 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና ትምህርት ቤቶች እውቅና ተሰጠ። እውቅናው የተሰጠው ለተማሪዎች፣ ትምህርት ቤቶች እና ክፍለ ከተማዎች…

በ16 ሚሊየን ብር የተገነባው የደጀን በር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን በየዳ ወረዳ በ16 ሚሊየን ብር የተገነባው የደጀን በር አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነ፡፡ ትምህርት ቤቱ 10 መማሪያ ክፍሎች፣ አንድ አ ይሲ ቲ ክፍል እና ስምንት መፀዳጃ ክፍሎችን ያካተተ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጄሲካ አሉፖ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ሜጀር አውፖ ጄሲካ አሉፖ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በቀጣናዊ እና በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡

36ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 36ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እና 42ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል። እንግዶቹ ወደ አዲስ አበባ ከገቡበት ጊዜ ጀምሮ ምንም አይነት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ ያደረጉ ባለድርሻ አካላትን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሰላም እንዲጠናቀቅ ላደረጉ ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ “36ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ…

ኢትዮጵያና ሶማሊያ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት በጋራ እየሰሩ ነው- የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሶማሊያ በቀጣናው የሚታየውን ሽብርተኝነት ለመዋጋት በጋራ እየሰሩ መሆኑን የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብሽር ኦማር ሁሩሲ ገለጹ። በ36ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ እየተሳተፋ የሚገኙት የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

የዓለም ባንክ በ2023 ለአፍሪካ ከ50 ቢሊየን ዶላር የማያንስ በጀት እንደሚመድብ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በ2023 ለአፍሪካ ከ50 ቢሊየን ዶላር የማያንስ በጀት እንደሚመድብ የዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ኦስማኔ ዲያጋና ገለጹ። በ36ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት የዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት…

የአፍሪካ ህብረት ዓለምአቀፋዊ ትብብርን በማጎልበት ረገድ አይነተኛ ሚና እየተጫወተ ነው – ቭላድሚር ፑቲን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ባለ ብዙ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና ሰብዓዊ ትብብርን በማጎልበት ረገድ አይነተኛ ሚና  እየተጫወተ እንደሚገኝ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ። ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን 36ኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን…