Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ሁለተኛ ቀኑ ላይ በተለያዩ ወሳኝ…

የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ የዳኞች ሹመትን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የስራ ዘመን 5ኛ ዓመት 10ኛ መደበኛ ጉባኤ የዳኞችን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ። የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ገዛሊ አባሲመል ተሿሚ ዳኞችን ለጨፌው ሲያቀርቡ÷ በክልሉ የዳኝነትና ፍትህ አሰጣጥን ለማቀላጠፍ ዘርፉን…

ሉዓላዊነት ማለት የትርክት ባለቤትነትን ማረጋገጥ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሉዓላዊነት ማለት የትርክት ባለቤትነትን ማረጋገጥ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ "ዘላቂ የውሃ አቅርቦትና ደህንነቱ የተጠበቀ የንጽህና አጠባበቅ ስርዓቶችን ማረጋገጥ፥ ለአጀንዳ 2063…

ኢትዮጵያ በዓለም ፈጣን ዕድገት እያስመዘገቡ ካሉ ሀገራት አንዷ ናት – ጄፍሪ ሳክስ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመላው ዓለም ፈጣን ዕድገት እያስመዘገቡ ካሉ ሀገራት አንዷ ናት አሉ በተባበሩት መንግሥታት የዘላቂ ልማት መፍትሄ ጥምረት ፕሬዚዳንት ጄፍሪ ሳክስ (ፕ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በነገው ዕለት የሚጀመረውን የዓቢይ ጾም ሱባኤ በማስመልከት አባታዊ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም በነገው ዕለት የሚጀመረውን የ2018 ዓ.ም የጌታችን የአምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የዓቢይ ጾም ሱባኤ በማስመልከት አባታዊ…

የባሕር በር ባለቤትነት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት መረጋገጥ ወሳኝ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ ብሎም ለቀጣናው ዘላቂ ልማት መረጋገጥ የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት መሆን አስፈላጊ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ በዛሬው ዕለት የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊ ለ3ኛ ጊዜ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

የአገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል በተከናወኑ ሥራዎች የተገልጋይን እርካታ ማሳደግ ተችሏል – አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል በተሰሩ ሥራዎች የተገልጋይን እርካታ መጨመር ተችሏል አሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ ። በጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የሥራ ዘመን 5ኛ ዓመት 10ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ከምክር ቤቱ አባላት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ታቦ ምቤኪ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ታቦ ምቤኪ ጋር በአፍሪካ ልማት፣ በቀጣናዊ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጄፍሪ ሳክስ (ፕ/ር) ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጄፍሪ ሳክስ (ፕ/ር) ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ከጄፍሪ ሳክስ (ፕ/ር) ጋር መወያየት ሁልጊዜም አስደሳች ነው ብለዋል፡፡…