Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዲሱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ አዲሱን የሕብረታችን ሊቀመንበር፤ የቡሩንዲ…

39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቅቋል። ጉባኤው የተካሄደው” ዘላቂ የውኃ አቅርቦትና ደኅንነቱ የተጠበቀ የንጽህና አጠባበቅ ሥርዓቶችን ማረጋገጥ፤ ለአጀንዳ 2063 ግቦች ስኬታማነት” በሚል መሪ ሐሳብ…

ኢትዮጵያና ጀርመን ወታደራዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) የተመራ ከፍተኛ የኢትዮጵያ ልዑክ ላለፉት ሶስት ቀናት በጀርመን ሙኒክ በተካሄደው 62ኛው የሙኒክ የፀጥታ ኮንፈረንስ ላይ ተሳትፏል። ኮንፈረንሱ በሕግ ላይ በተመሰረተው ዓለም አቀፍ ሥርዓት ላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በሁለተኛው ቀን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ከደቡብ አፍሪካ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር በአኅጉራዊ የቅድሚያ ጉዳዮች እና የወል…

የሴቶችንና የሕጻናትን የትምህርት ተደራሽነት ከፍ ለማድረግ ሰርተናል – ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችንና የሕጻናትን የትምህርት ተደራሽነት ከፍ ለማድረግ ሰርተናል አሉ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው። 30ኛው የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የልማት ተቋም ጉባኤ "የአፍሪካን ሴቶች ፈተናዎችን የመቋቋም ዐቅም መገንባት፡- የአየር ንብረት፣ ግጭቶች…

በሁሉም ዘርፎች የህዝቡን ተጠቃሚነት ከፍ ያደረጉ ተግባራት ተከናውነዋል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት በሁሉም ዘርፎች የህዝቡን ተጠቃሚነት ከፍ ያደረጉ ተግባራት ተከናውነዋል አሉ። ‎የክልሉ ምክር ቤት 6ኛው 5 ዓመት 2ኛ የሥራ ዘመን 4ኛ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጋና ፕሬዚዳንት ጆን ማሃማ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጋና ፕሬዚዳንት ጆን ማሃማ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በሁለተኛው ቀን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ፕሬዚዳንት ጆን ማሃማ ጋር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኮትዲቯር ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮትዲቯር ምክትል ፕሬዚዳንት ቲሞኮ ሜይሌት ኮኔ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ‎ዛሬ የኮትዲቯር ምክትል ፕሬዚዳንት ቲሞኮ ሜይሌት ኮኔ አግኝቼ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ሁለተኛ ቀኑ ላይ በተለያዩ ወሳኝ…