Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በቤኒሻንጉል ከ13 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ከ13 ቢሊየን 285 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ መስጠቱት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የገጠር መሬት አስተዳደርና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡
በቢሮው የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ከተማ ካሳ በተጠናቀቀው ስድስት…
በተኪ ምርቶች ላይ ለሚሰማሩ ተቋማት አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለሚያመርቱ ባለሃባቶች እና ተቋማት አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ኢንተርራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡
የኢንተርፕራይዙ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ እንደገለጹት÷ተቋማት የውጭ ምንዛሬ…
አሜሪካ “የዓለምን ሰላም እያጠፋችው” ነው ስትል ሰሜን ኮሪያ ወቀሰች
አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የውክልና ጦርነት በማድረግ የዓለምን ሰላም እያጠፋች ነው ስትል ሰሜን ኮሪያ ወቅሳለች፡፡
በተለይም በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ውስጥ አሜሪካ የምታደርገው ጣልቃገብነት በመላው አውሮፓ መጠነ ሰፊ ግጭትን ሊያስከትል እንደሚችልም…
“ከብዙ ፈተናዎች ጋር እየተጋፈጥን ሳለ፣ኢኮኖሚያችን ጽኑ በሆነ መልኩ እየተጠናከረ ነው” – ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከብዙ ፈተናዎች ጋር እየተጋፈጥን ሳለ፣ ኢኮኖሚያችን ጽኑ በሆነ መልኩ እየተጠናከረ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ይህን ይበልጥ አጠናክረን ለመቀጠል ሁሉም…
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በዘንድሮው በጀት አመት በ7 ነጥብ 5 በመቶ እንደሚያድግ ይጠበቃል- የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዘንድሮ በ7 ነጥብ 5 በመቶ እድገት የሚመዘግብበት መሆኑን የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም እንደሚያመላክት ተጠቆመ።
የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
በአዲስ አበባ በሥድሥት ወራት ከ284 ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ እድል መፈጠሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ባለፉት ሥድሥት ወራት ለ284 ሺህ 998 ዜጎች የሥራ እድል መፍጠሩን አስታውቋል፡፡
በቢሮው የሥራ ስምሪት ማስፋፊያ ዳይሬክተር ሰብሓዲን ሱልጣን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
በአማራ ክልል ለ4 ሺህ 401 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ4 ሺህ 401 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ።
የአማራ ክልል ለታራሚዎቹ ይቅርታ ያደረገው በይቅርታ ቦርዱ ተመርምሮ መስፈርቱን አሟልተው በመገኘታቸው የክልሉ ምክር ቤት ጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄደው…
በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ከአርባ ምንጭ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጋር ምክክር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ከአርባ ምንጭ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጋር የጋራ ምክክር በአርባምንጭ ከተማ መካሄድ ጀምሯል ።
የውይይት መድረኩን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽኅፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ ሚኒስትር…
ጠ/ ሚ ዐቢይ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ጋር የሩብ ዓመት አፈጻጸም እየገመገሙ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ጋር የሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ ማድረግ ጀምረዋል።
ባለፉት ወራት በተከናወኑ ተግባራት ላይም ዕቅዶችን እየገመገሙ እንደሚገኙ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትያገኘነው…
የደሴ አዳሪ ትምህርት ቤት አቅሙን ለማሳደግ ድጋፍ እንዲደረግለት ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተማሪዎችን ለማብቃትና የቅበላ አቅሙን ለማሳደግ ድጋፍ እንዲደረግለት የደሴ አዳሪ ትምህርት ቤት ጥሪ አቅርቧል፡፡
የትምህርት ቤቱ ምክትል ርዕሰ መምህር አቶ ፍቅር በላይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት ÷ ትምህርት ቤቱ በወቅታዊ ችግርና…