Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በደቡብ ክልል ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀልን ለመከላከል ያለመ የውይይት መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በሰው መነገድና ሰውን በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመከላከል ያለመ የውይይት መድረክ በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል።
በውይይት መድረኩ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ…
ምክር ቤቱ የሚኒስትሮችን ሹመት መርምሮ አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለው መደበኛ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረበለትን የሚኒስትሮች ሹመት መርምሮ አፅድቋል፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።…
አንበሳ የከተማ አውቶቡስ እና ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት ተዋሃዱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንበሳ የከተማ አውቶቡስ እና ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት የአዲስ አበባ ከተማ የአውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ተብለው በአንድ ተቋም ተዋሃዱ፡፡
የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ግዛው አለሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላው ሀገሪቱ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከተውጣጡ የዩኒቨርስቲ ምሁራን ጋር “ለሀገር ብልጽግና፤ የምሁራን ሚና” በሚል ርዕስ ተወያዩ።
ተሳታፊዎች በመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ እንዲሁም በሀገራዊ ልማት፣ ሰላምና ፀጥታ…
ትናንት በተከሰቱ ሦስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች በትናንትናው ዕለት በተከሰቱ ሦስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ።
የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀው÷ ትናንት ምሽት 4 ሰዓት ከ58 ላይ…
ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዴንማርክ የልማት ትብብር እና ዓለምአቀፍ አየር ንብረት ሚኒስትር ዳን ጃርገንስ ጋር…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ዘላቂ ሠላም ለማስፈን ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዘላቂ ሠላም ለማስፈን ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡
መድረኩ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን እና በከፍተኛ አመራሮች ልዑክ እየተመራ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ባለፉት ዓመታት እንደ ሀገር ከፍተኛ…
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 6 ወራት 42 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ሥድስት ወራት 42 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ያለፉት ስድስት ወራትን የስራ አፈጻጸም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…
ባለፉት 6 ወራት ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት ተችሏል
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ በውጭ ምንዛሬ የሚገቡ ምርቶች በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ለማ ለፋና…
በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ባለው እርምጃ የፀጥታ ሁኔታው እየተሻሻለ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ሸኔ ላይ በመከላከያ እና በክልሉ ፀጥታ ኃይል እየተወሰደ ባለው እርምጃ የፀጥታ ሁኔታው እየተሻሻለ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው አቶ ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ በአሸባሪው ሸኔ ላይ በተወሰደው…