Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠ/ሚ ዐቢይ የቀድሞ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እና ም/ፕሬዚዳንትን አነጋገሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀድሞ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ እና የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ሰለሞን አረዳን አግኝተው አነጋግረዋል፡፡
በውይይታቸውም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሃላፊዎች በስራ ላይ በነበሩበት ወቅት…
በማንኛውም ቦታና ሁኔታ ውስጥ ገብቶ ግዳጁን በብቃት መፈፀም የሚችል ጠንካራ ሃይል ተገንብቷል – ሌ/ጄ ዘውዱ በላይ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በማንኛውም ቦታ እና ሁኔታ ውስጥ ገብቶ ግዳጁን በብቃት መፈፀም የሚችል ጠንካራ ሃይል ገንብተናል ሲሉ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ገለጹ፡፡
ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ከሰራዊቱ አባላትጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
ሌ/ጄ ዘውዱ…
ዓለም አቀፍ ጉባዔዎች በኢትዮጵያ መካሄዳቸው ሰፊ ዕድል ይፈጥራል – ዶ/ር በለጠ ሞላ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ጉባኤዎች በኢትዮጵያ መካሄዳቸው የዓለም ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ ሰፊ ዕድል ይፈጥራል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ገለጹ፡፡
የዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ህብረት ሶስት የተለያዩ ጉባኤዎችን በአዲስ አበባ…
የቦረና ዞን ከመንግስት በተጨማሪ ሌሎች ተቋማት እና የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ለአምስት ተከታታይ ጊዜ ይጠበቅ የነበረው ዝናብ ባለመዝነቡ በተከሰተው ድርቅ ሰዎች እና እንስሳት ለችግር መጋለጣቸውን ዞኑ አስታወቀ፡፡
በኦሮሚያ ክልል የቦረና ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አብዱሰላም ዋሪዮ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
4ኛው ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ 2023 ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ200 በላይ የውጪ ኩባንያዎች የተሳተፉበት 4ኛው ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ 2023 በሚኒሊየም አዳራሽ ተከፍቷል፡፡
አውደ ርዕዩን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በተገኙበት በይፋ ከፍተዋል።…
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሃይማኖት አባቶችና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከሚገኙ የሃይማኖት አባቶች፣ የሲቪል ማህበራት፣ የሀገር ሽማግሌዎችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው፡፡
የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረስላሴ÷ ኮሚሽኑ እስካሁን ያከናወናቸውን…
አቶ አሻድሊ ሀሰን ከድባጤና ቡለን ወረዳዎች ከተውጣጡ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ የከፍተኛ አመራሮች ቡድን በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በመገኘት ህዝባዊ ውይይት አካሄደ።
በዚህም ከድባጤ፣ ከቡለንና ከወምበራ ወረዳዎች ከተውጣጡ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር…
ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ ከምስራቅ አፍሪካ የአይ ኤም ኤፍ ልኡካን ቡድን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ከምስራቅ አፍሪካ የአይ ኤም ኤፍ ልኡካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ሚኒስትሯ በዛሬው ዕለት ከምስራቅ አፍሪካ የአይ ኤም ኤፍ ልኡካንቡድን አባላት ጋር በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች ዙርያ ውይይት ማድረጋቸውን የሚኒስቴሩ…
በኦሮሚያ ክልል የ2015 የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የ2015 የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በዛሬው ዕለት በአዳማ ወረዳ ተካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ የብልጽግና ፓርቲ ኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ የሥራ…
የትምህርት እና ስልጠና ፓሊሲ ማሻሻያ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት እና ስልጠና ፖሊሲ ትግበራ ላይ ከምሁራን ጋር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋን ጨምሮ የትምህርት ዘርፉ ከፍተኛ አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡
…