Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ክልላዊ የተቀናጀ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ማስጀመሪያ መርሃግብር በሀላባ ዞን እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል የ2015 በጀት ዓመት የተቀናጀ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ማስጀመሪያ መርሃግብር በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ እየተካሄደ ነው።
የዘንድሮው የተቀናጀ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ "የተፈጥሮ ሃብታችን ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"በሚል መሪ ቃል…
በአፋር ክልል የቱሪዝም እንቅስቃሴው እየተነቃቃ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮቪድ-19 እና በግጭት ምክንያት ተቀዛቅዞ የነበረው የቱሪዝም እንቅስቃሴ ባለፉት ወራት መነቃቃት ማሳየቱን የአፋር ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡
የአፋር ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አሕመድ አብዱልቃድር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለማሳለፍ የሞከሩ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሰጣቸውን ኃላፊነት ወደጎን በመተው በሕገወጥ መንገድ የገቡ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለማሳለፍ የሞከሩ ሁለት የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሠራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የኮቪድ-19 ስርጭትን ክትትል እና ቁጥጥር…
በወ/ሮ አዳነች አቤቤ የተመራ የከንቲባዎች ልዑክ ኬፕ ታውን ገባ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የተለያዩ የአገሪቱ ከተማዎች ከንቲባዎችን ያካተተ የልዑካን ቡድን የአፍሪካ የከንቲባነት አመራር ኢኒሼቲቭ ፎረም ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ፣ ኬፕ ታውን ከተማ ገባ።
ልዑኩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ…
በመዲናዋ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት በተደረገ ፍተሻ 27 የተለያዩ ሽጉጦችና ከ300 በላይ የሽጉጥና የክላሽን ኮቭ ተተኳሽ ጥይቶች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት በተደረገ ፍተሻ 27 የተለያዩ ሽጉጦች እና ከ300 በላይ የሽጉጥና የክላሽን ኮቭ ተተኳሽ ጥይቶች ከሁለት ተጠርጣሪዎች ጋር መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።
የጦር መሳሪያዎቹ ከተጠርጣሪዎቹ ጋር…
የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የመጀመሪያውን የስራ አስፈፃሚ ውይይት እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የመጀመሪያውን የስራ አስፈፃሚ ውይይት ማካሄድ ጀምሯል።
ውይይቱ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ መሆኑን ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቻይና አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቻይና አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ፡፡
ቻይና በዛሬው ዕለት አዲስ ዓመቷን በተለያዩ ሁነቶች እያከበረች ትገኛለች፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦…
መስዋዕትነት ለከፈሉ ዓርበኞች ልጆች የሕፃናት መርጃ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኅልውና ዘመቻው ለሀገር መስዋዕትነት ለከፈሉ ጀግኖች ዓርበኞች ልጆች ማሳደጊያ የሚውል የሕፃናት መርጃ ማዕከል በጎንደር ከተማ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡
የመርጃ ማዕከሉ የመሰረት ድጋይ በጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዘውዱ ማለደ…
ውጊያን በዘመናዊ የጦር መሣሪያ እና በውስን የሰው ኃይል የመጨረሰ ዐቅም እየተገነባ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓየር ኃይልና ሜካናይዝድን በማዘመን ውጊያን በዘመናዊ የጦር መሣሪያና በውስን የሰው ኃይል የመጨረሰ ዐቅም እየተገነባ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
ህብረተሰቡ እየተስፋፋ ከመጣው በቴክኖሎጂ የታገዘ መጭበርበር ራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ እየተስፋፋ ከመጣው በቴክኖሎጂ የታገዘ መጭበርበር እራሱን እንዲጠብቅ የፌደራል ፖሊስ እና የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት አሳሰቡ፡፡
ሰሞኑን በቴክኖሎጂ በታገዘ መጭበርበር 122 ሺህ ብር የተወሰደባቸው ግለሰቦች ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…