Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ግብር ከፋዮች ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም እንዲከፍሉ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብር ከፋዮች ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ግብራቸውን እንዲከፍሉ እየተሠራ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በሚኒስቴሩ የታክስ ሥርዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ተሥፋዬ ቱሉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ ግብር ከፋዮች በሥራ ቦታቸው ሆነው…
በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረጊያው ጊዜ አሁን ነው – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረጊያው ጊዜ አሁን ነው ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡
የደብረ ብርሃን ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት፣ ንግድ እና ፋይናንስ ኤክስፖ በዛሬው ዕለት ተከፍቷል፡፡…
በመዲናዋ ጨለማን ተገን በማድረግ የሚፈጸሙ ወንጀሎች መበራከታቸው ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የሚገኙ በርካታ የቀለበት፣ አዳዲስ መንዶች እና ነባር የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ዳር መብራቶች አለመሥራታቸውን ተከትሎ ጨለማን ተገን በማድረግ የሚፈጸሙ የስርቆት ወንጀሎች መበራከታቸው ተገለጸ፡፡
አስተያየታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከ3 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 3 ሺህ 206 ተማሪዎች አስመረቀ፡፡
ዩኒቨርሲቲው በዛሬው ዕለት ያስመረቃቸው÷ በሕክምና፣ በተፈጥሮ ሣይንስ፣ በማኅበራዊ ሣይንስ እና በሌሎች የትምህርት ዘርፎች በተለያየ መርሐ ግብር ትምርታቸውን…
“ጃንሜዳን በህብረት ለጥምቀት” በሚል መሪ ቃል የታቦታቱን ማደሪያ የማፅዳት ስነስርዓት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ጃንሜዳን በህብረት ለጥምቀት " በሚል መሪ ቃል የታቦታቱን ማደሪያ የማፅዳት ስነስርዓት ተካሄደ።
የፊታችን ረቡዕ እና ሀሙስ ለሚከበሩት የከተራ እና ጥምቀት በዓል በጃንሜዳ የታቦታቱን ማደሪያን የእስልምና እና ክርስትና እምነት ተከታዮች…
1 ሺህ 27 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 27 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
ከተመላሾቹ ውስጥ 942 ወንዶች፣ 61 ሴቶች እና 24 ህፃናትና እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እመሆናቸው ተገልጿል፡፡…
በኢትዮጵያ አየር ሃይል ታሪክ ጀብዱ ለፈፀሙ ጀግኖች የምስጋናና የእውቅና ስነ ስርዓት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አየር ሃይል ታሪክ ጀብዱ ለፈፀሙ ጀግኖች የምስጋናና የእውቅና ስነ ስርዓት በቢሸፍቱ ከተማ ተካሂዷል።
የአየር ሃይል አባል የነበሩት ጀግናው ኮለኔል ባጫ ሁንዴ አፅም ከውጪ ሀገር ወደ ሀገር ሲገባ የአቀባበል ስነ ስርዓት ተካሄዷል።…
ወጣቶችን በስነ ምግባር ለማነጽ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ ሙስጠፌ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች በስነ ምግባር እንዲታነጹና ባህላቸውን እንዲያጠናክሩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ተናገሩ፡፡
ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ከክልሉ የኪነጥበብ ባለሙያዎችና ማህበራት ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የተለያዩ ሀገራት የፕሪቶሪያው ስምምነት ኢትዮጵያ ሰላሟ ተረጋግጦ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ኃላፊነት እንድትወጣ የሚያስችላት መሆኑን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ፣እስያ እና አውሮፓ ሀገራት የፕሪቶሪያው ስምምነት ኢትዮጵያ ሰላሟ ተረጋግጦ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ኃላፊነት እንድትወጣ የሚያስችላት መሆኑን ገለጹ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በወቅታዊ ሀገራዊ ቀጠናዊ…
አቶ ደስታ ሌዳሞ የሀዋሳ ከተማ ሜሪ ጆይ አረጋውያን ማዕከልን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታሌዳሞ የሀዋሳ ከተማ ሜሪ ጆይ አረጋውያን ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የሰው ልጅ ከተባበረ እና ቅን አስተሳሰብ ካለው በዚህ መልኩ ድጋፍ ማድረግ እንደሚችል በማዕከሉ አይተናል…