Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የተለያዩ ሀገራት የፕሪቶሪያው ስምምነት ኢትዮጵያ ሰላሟ ተረጋግጦ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ኃላፊነት እንድትወጣ የሚያስችላት መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ፣እስያ እና አውሮፓ ሀገራት የፕሪቶሪያው ስምምነት ኢትዮጵያ ሰላሟ ተረጋግጦ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ኃላፊነት እንድትወጣ የሚያስችላት መሆኑን ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በወቅታዊ ሀገራዊ ቀጠናዊ…

አቶ ደስታ ሌዳሞ የሀዋሳ ከተማ ሜሪ ጆይ አረጋውያን ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታሌዳሞ የሀዋሳ ከተማ ሜሪ ጆይ አረጋውያን ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የሰው ልጅ ከተባበረ እና ቅን አስተሳሰብ ካለው በዚህ መልኩ ድጋፍ ማድረግ እንደሚችል በማዕከሉ አይተናል…

ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ሁለት የፋይናንስ ድጋፍ ሥምምነቶችን ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ሁለት የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነቶችን አዲስ አበባ በሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ ተፈራርመዋል፡፡   የመጀመሪያው የፋናንስ ድጋፍ ሥምምነት የ32 ሚሊየን ዩሮ ሲሆን÷ ድጋፉ በግጭት በተጎዱ የአማራ፣ የትግራይ፣ የአፋር፣…

በደቡብ ክልል ለሚካሔደው ሕዝበ ውሳኔ ለኦፕሬሽን ማስፈጸሚያ የሚያገለግሉ ቁሶች ተሰራጩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫ ቦርድ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ ሕዝበ ውሳኔ ለማካሔድ የሚያስችለውን ቁስ አሰራጨ፡፡ ቦርዱ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም በኮንሶ፣…

ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በአህጉራዊ ጉዳዮች ትብብራቸውን ለማጠናከር እየሠሩ ነው – አምባሳደር ሙክታር ከድር

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ ከሁለትዮሸ ባሻገር በአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር እየሠሩ መሆኑን አምባሳደር ሙክታር ከድር ገለጹ፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሙክታር…

የአኮቦ ወርቅ ፋብሪካ ከ3 ወራት በኋላ ምርት እንደሚጀምር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአኮቦ ወርቅ ፋብሪካ ከሦስት ወራት በኋላ ምርት እንደሚጀምር የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ዑማ ገለጹ። ኢንጂነር ታከለ ዛሬ ከፌደራል እና ከጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን የአኮቦ የወርቅ ፋብሪካ የተከላ ሒደትን…

በዓመት 1 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የሚገጣጠሙበት ፋብሪካ ከ3 ወራት በኋላ ሥራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ በዓመት 1 ሺህ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን መገጣጠም የሚያስችል የተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ከሦስት ወራት በኋላ ሥራ ይጀምራል፡፡ በደብረ ብርሃን ከተማ ለተገነባው የኤሌክትሪክ መገጣጠሚያ ፋብሪካ 2 ቢሊየን ብር ወጪ…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የ7 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሰባት ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ፡፡ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ያስረከቡት የሮማንያ አልጄሪያ ቼክ ሪፐብሊክ ጊኒ ዚምባብዌ ጊኒ ቢሳኦ እና እንግሊዝ አምባሳደሮች…

የየክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የተለያዩ ክልሎች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ። በጉብኝቱም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ አለምነሽ ይባስን ጨምሮ የሁሉም ክልሎች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች እና ሌሎች ከፍተኛ…

በአፋር ክልል የኢንቨስትመንት ፍሰቱ ካለፉት ጊዜያት አንጻር እያደገ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካለፉት ዓመታት አንጻር በአፋር ክልል የኢንቨስትመንት ፍሰቱ ዕድገት ማስመዝገቡን የአፋር ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ እና መረጃ ዳይሬክተር ኢድሪስ ኢስማኤል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ በነበረው…