Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በትግራይ ክልል ትምህርት ለመጀመር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት እና ምልከታ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የባለሙያዎች ቡድን በትግራይ ክልል ትምህርት ለመጀመር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት እና ምልከታ አድርገዋል።
ቡድኑ ምልከታውን ያደረገው በማዕከላዊ ዞንና በሰሜን ምዕራብ ዞኖች ባሉ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት…
የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
አቶ አደም ፋራህ በመልዕክታቸው በዓሉ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍስሀ፣ የቸርነትና የልግስና እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡…
በበዓላቱ ከእርድ የሚገኘውን ቆዳ በጥንቃቄ በማዘጋጀት በወቅቱ ለገበያ ማቅረብ ይገባል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪዎቹ የገና እና ጥምቀት በዓላት ከሚፈጸም እርድ የሚገኘውን ቆዳ በጥንቃቄ ለገበያ ማቅረብ እንደሚገባ የቆዳ እና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ ምርምር እና ልማት ማዕከል አሳሰበ።
የማዕከሉ ተወካይ ስራ አስኪያጅ አቶ መሃመድ ሁሴን…
በዓሉን ስናከብር ልባችንን ለይቅርታ ክፍት አድርገን ሰላምና ወንድማማችነትን እየሰበክን መሆን አለበት – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓሉን ስናከብር ልባችንን ለይቅርታ ክፍት አድርገን ሰላምን እና ወንድማማችነትን እየሰበክን መሆን አለበት ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ የገና በዓል አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!…
የሃይማኖት አባቶች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይማኖት አባቶቹ የ2015 ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
በመልዕክታቸውም÷ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የፍቅር እና የትህትና መሠረት በመሆኑ ክርስቲያን ምዕመኑ ርስበርስ…
መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ላሊበላ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በገና በዓል ላይ ለመታደም ዛሬ ላሊበላ ከተማ ገቡ፡፡
የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ስለሺ ግርማ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ እስካሁን የአሥር ሀገራት…
የክልል ርዕሰ መስተዳድሮችና መንግስታት ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች እና መንግስታት የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ነጋሽ ዋጌሾ፣ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ…
በዋግኽምራ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የምግብ እህል እየተሠራጨ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ዋግኽምራ ብሔረሰብ ዞን ጻግብጂ እና አበርገሌ ወረዳዎች ነዋሪዎች የምግብ እህል እየተሠራጨ መሆኑን የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት እና ኤፍ ኤች ኢትዮጵያ አስታወቁ፡፡
የዋግኽምራ ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና…
ከንቲባ አዳነች የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የፅዳት ዘመቻ አካሔዱ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አበቤ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በማዘጋጃ ቤት አካባቢየፅዳት ዘመቻ አካሔዱ፡፡
የጽዳት ዘመቻ የተካሔደው÷ ወደ አትክልት ተራ ፣ መሃሙድ ሙዚቃ ቤት እና ቸርችል ጎዳና በሚወስዱ መንገዶች በሦስት…