Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በኦሮሚያ ክልል አምስት ከተሞች ለኢንዱስትሪ ዞን በጥናት ተለዩ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለኢንዱስትሪ ዞን ለተለዩ አምስት ከተሞች የማስተር ፕላን ዝግጅት የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ አምቦ፣ ጭሮ፣ ሰንዳፋ፣ ተፍኪ እና ያቤሎ ለኢንዱስሪ ዞን በጥናቱ የተለዩ ከተሞች መሆናቸው ተገልጿል፡፡…
አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በዶሎ ዞን የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መረቁ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የሚመራ ልዑክ በዶሎ ዞን ወርዴር ከተማ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መርቆ ከፈተ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በ100 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የወርዴር ሆስፒታልን እና የደም ባንክን…
የመዲናዋ የተማሪ ወላጆች በብዝሃ ቋንቋ አተገባበር ጥናት ላይ ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የተማሪ ወላጆች ከአፍ መፍቻ ተጨማሪ የሀገር ውስጥና የውጪ ቋንቋዎችን በትምህርት ስርዓቱ ለማካተት በተጠናው የብዝሃ ቋንቋ አተገባበር ጥናት ላይ ተወያይተዋል።
የብልጽግና ፓርቲ አዲስ አበባ…
ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከኦሮሚያ ክልል አመራሮች እና የሕዝብ ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከኦሮሚያ ክልል አመራሮች እና የሕዝብ ተወካዮች ጋር በአዳማ እየተወያየ ነው።
ውይይቱ በቀጣይ ሊደረግ ለታቀደው ምክክር የተሳታፊዎች ልየታ እና አጀንዳ አሰባሰብን የተመለከተ መሆኑን የኦ ቢ ኤን ዘገባ…
የኢትዮ ሳይበር ታለንት ልማት ማዕከል ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮ ሳይበር ታለንት የሰመር ካምፕ ፕሮግራም ሰልጣኞች ምርቃት እየተካሄደ ነው።
የምርቃት ፕሮግራሙ በሳይንስ ሙዚየም ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
ተመራቂዎቹ በነሐሴ ወር 2014 ዓ.ም አገልግሎቱ ከአዲስ አበባ ሳይንስና…
የጤና አገልግሎትን ለሁሉም ለማዳረስ የጤና መድኅን መርሐ ግብርን የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ መረባረብ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና አገልግሎትን ለሁሉም ለማዳረስ የጤና መድህን መርሐግብርን የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ ርብርብ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ።
የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት የማህበረሰብ…
ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በሐረሪ ክልል በይፋ ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በሐረሪ ክልል በይፋ ተጀመረ።
ንቅናቄውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አስጀምረዋል።
ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በማምረት ላይ ያልነበሩ ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ እንዲገቡና ያመርቱ የነበሩትም የምርት…
ሰሞኑን የሚስተዋለው ቅዝቃዜ እስከ ጥር ወር መጨረሻ ሊቀጥል እንደሚችል ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን ጨምሮ በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ሰሞኑን የሚስተዋለው ቅዝቃዜ እስከ ጥር ወር መጨረሻ ሊቀጥል እንደሚችል የኢትዮጵያ ሜቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የኢንስቲትዩቱ የትንበያና ቅድመ ማስጠንቀቂያ የምርምር ክፍል ዴስክ ኃላፊ…
ከ166 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን 166 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙ አስታወቁ።
የኮንትሮባንድ እቃዎቹ ከታኅሣሥስ 14 እስከ ታኅሣሥ 20 ቀን 2015 ዓ.ም በተደረገ ክክትል መሆኑን ኮሚሽኑ አስታውቋል።
ከዚህ ውስጥ 95…
የሀገር ግንባታን በፅኑ መሠረት ላይ ለማቆም ምሁራን በእውቀት የታገዘ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል- አቶ ብናልፍ አንዷለም
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ግንባታን በፅኑ መሠረት ላይ ለማቆም ምሁራን በእውቀት የታገዘ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም ተናገሩ፡፡
“በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና” በሚል መሪ ሐሳብ ሀገራዊ የምክክር መድረክ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ…