Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለአምባሳደሮች ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለተለያዩ አምባሳደሮች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሰረት 1. አቶ ኡመር ሁሴን ኦባ 2. አቶ ተፈሪ ፍቅሬ ቡሳ 3. አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ሳቦ 4. አምባሳደር ማህሌት ኃይሉ ጓዴ 5. አምባሳደር ሰኢድ መሐመድ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወባ በሽታ ስርጭትን ለመግታት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወባ በሽታ ስርጭትን ለመግታት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢኒስቲትዩቱ ዳይሬክተር አቶ ታምራት ቦጋለ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት…

1 ሺህ 8 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት 1 ሺህ 8 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል፡፡ በሦስት ዙር ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ 1 ሺህ 8 ዜጎች መካከል 695 ወንዶች ፣ 243 ሴቶች ፣ 70 ሕፃናትና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች…

ለአፋር ክልል 500 የውኃ መሳቢያ ፓምፖችና 30 ትራክተሮች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ለአፋር ክልል 500 የውኃ መሳቢያ ፓምፖች እና 30 ትራክተሮችን ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን የውሃና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ አስረክበዋል።…

በደብረ ብርሃን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል  አንዲት እናት አራት ልጆችን ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረብርሃን ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አንዲት እናት አራት ልጆችን ተገላገለች። በሆስፒታሉ የማህፀንና ፅንስ ሀኪም ዶክተር ዳግም ሽመላሽ ÷ ወይዘሮ አፀደ ገብረሀና የተባለችው እናት በተደረገላት የህክምና እገዛ በቀዶ ጥገና አራት ልጆች…

ኢንስቲትዩቱ  እና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ወርቁ ጋቸና  በፊርማ ስነ ስርዓቱ ወቅት እንደገለፁት÷ ስምምነቱ…

ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና መጠናቀቁን የትምህርት ምዘዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአጭር ጊዜ ውስጥ የፈተናውን ውጤት ይፋ እንደሚያደርግ እና ተፈታኞችም በትዕግስት እንዲጠብቁ አገልግሎቱ ጠይቋል፡፡ ፈተናው በስኬት…

ከ30 ሚሊየን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለማህበረሰቡ እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት የውጪ ምንዛሪ ድጋፍ የቀረበ 30 ነጥብ 3 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ለማህበረሰቡ እየተሰራጨ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   ሚኒስቴሩ መጪውን የገና እና የጥምቀት በዓላት አስመልክቶ ከሚፈጠር…

የህብረተሰቡን የመልማት ፍላጎት የሚመጥን የመሰረተ ልማት ግንባታ በፍጥነት መስራት ይገባል – አቶ ደስታሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህብረተሰቡን የመልማት ፍላጎት የሚመጥን የመሰረተ ልማት ግንባታ በፍጥነት መሰራት አለበት ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታሌዳሞ ገለጹ፡፡   የሲዳማ ክልል የመሰረተ ልማት የስድስት ወር ዕቅድ አፈጻጸም ርዕሰ መስተዳድር…

የሰላም ስምምነቱን አፈጻጸም የሚቆጣጠር እና የሚያረጋግጥ ቡድን መቋቋሙን እናደንቃለን- አንቶኒ ብሊንከን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን አፈጻጸም የሚቆጣጠር፣ የሚያረጋግጥና የሚያስከብር የአፍሪካ ህብረት ቡድን መቋቋሙን አሜሪካ እንደምታደንቅ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ገለጹ፡፡ አሜሪካ በፌዴራል መንግስት እና በህዋሃት መካከል የተደረሰው…