Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከንቲባ አዳነች በ10 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ከ10 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጎባቸው እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ ያለበትን ደረጃ ጎበኙ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ በከተማዋ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ…
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዛሬ አዲስ ዓመታቸውን ለሚቀበሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ዛሬ አዲስ ዓመታቸውን ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በየትኛውም የዓለም ክፍል ለሚገኙ ሁሉ እንኳን ለጎርጎሮሳውያን 2023…
የሰላም ስምምነቱ ኢትዮጵያውያን በመነጋገር ችግሮቻቸውን መፍታት እንደሚችሉ በተግባር ያሳየ መሆኑ ተገለጸ
አዲ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስትና በህወሓት መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት ኢትዮጵያውያን ችግሮቻቸውን በመነጋገር መፍታት እንደሚችሉ በተግባር ያሳየ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ገለጸ፡፡
የሰላም ሚኒስቴርና በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች "የሰላም ስምምነቱ…
የምሁራንን ሐሳብ በማካተት ጠንካራ ሀገር መገንባት እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ግንባታ ሂደቱ የምሁራንን ሐሳብ በማካተት የተረጋጋችና ጠንካራ ሀገር መገንባት እንደሚገባ ተገለጸ።
"በሀገር ግንባታ የምሁራን ድርሻ" በሚል መሪ ሐሳብ የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ሀገራዊ ችግር ፈቺና መፍትሔ ጠቋሚ ጉዳዮች ላይ የምሁራን ምክክር…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ 2023 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ ሀገራት መልካም ምኞታቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የ2023 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ ሀገራት እና ሕዝቦች መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት የመልካም…
የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡
የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ አንደኛ መደበኛ ጉባዔውን "ለኢትዮጵያ እና አፍሪካዊ…
የልብ ህመም
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ህመም የልብን ስራ የሚያስተጓጉሉ የተለያዩ የልብና የደም ዝውውር ችግሮችን የሚያጠቃልልና ከባድ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ነው።
ዕድሜና ጾታ ሳይለይ ሁሉንም ለሚያጠቃው የልብ ህመም ተጋላጭ ላለመሆን ጤናማ የኑሮ ዘይቤ መከተል…
625 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 625 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
ከተመላሾቹ ውስጥ 613 ወንዶች፣ 9 ሴቶች፣ 3 ህፃናትና እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡…
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፖፕ ቤኔዲክት16ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል።
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…
በፋግታ ለኮማ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ፋግታ ለኮማ ወረዳ እንደውሃ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
አደጋው ዛሬ ጠዋቱ 1 ሠዓት አካባቢ የሕዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ከባጃጅ ጋር ተጋጭቶ የተፈጠረ መሆኑን የፋግታ…