Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኮርፖሬሽኑ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለመኖሪያና ንግድ ቤቶች ግንባታ ከኦቪድ ካምፓኒ ጋር ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክሎሎጂን በመጠቀም በሁለት የግንባታ ሳይቶች የመኖሪያና የንግድ ቤቶችን ለመገንባት ከኦቪድ ካምፓኒ ጋር ስምምነት ፈጽሟል፡፡
ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ…
አብደራፊ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም አገኘች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብደራፊ ከተማ ከሁለት ዓመት በኋላ የተቋረጠባትን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም ዛሬ ምሽት ማግኘቷ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
ከተማዋ ዳግም ተጠቃሚ የሆነችው የመካከለኛ የዝቅተኛ መስመር የጥገና ሥራ መጠናቀቁን ተከትሎ…
በመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ የተመራ ልዑክ የ3ኛውን አየር ምድብ የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ የተመራ ልዑክ የሶስተኛውን አየር ምድብ የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል፡፡
በጉብኝት መርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ፣ የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እና…
በጫካ የነበሩ 300 በላይ የቅማንት ታጣቂ ቡድን አባላት በሰላም እጃቸውን ሰጡ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከማህበረሰቡ አፈንግጠው በጫካ የነበሩ 300 በላይ የቅማንት ታጣቂ ቡድን አባላት በሰላም እጃቸውን ለመንግስት ሰጡ፡፡
ታጣቂ ሃይሎች በሀገር ሽማግሌዎች ጥረትና በመንግስት የሰላም ጥሪ ትጥቆቻቸውን ለመንግስት በማስረከብ ለውይይት…
1ሺህ 162 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሦስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን የመመለስ ሥራ 1ሺህ 162 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡
ለተመላሽ ዜጎች በአውሮፕላን ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ…
ኢትዮጵያ ከቻይና የተሰጣትን ከቀረጥ ነጻ ምርት የማስገባት ዕድል አሟጣ ልትጠቀምበት ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከቻይና የተሰጣትን ከቀረጥ ነጻ ምርት የማስገባት ተጨማሪ ዕድል አሟጣ ልትጠቀምበት እንደሚገባ ተመላከተ፡፡
በንግድና ቀጣዊ ትስስር ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ቁምነገር እውነቱ ፥ ኢትዮጵያ 1 ሺህ 644…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአርሶ አደሮች የዲጂታል ግብይትን ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርሶ አደሮች ዲጂታል የግብይት ስርዓትን ተጠቅመው የግብርና ምርቶችን የሚገበያዩበት አሰራር ይፋ አድርጓል።
ንግድ ባንክ ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ኤጀንሲ ጋር ለመስራት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
ስምምነቱ…
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ የተጠናው የብዝሃ ቋንቋ ካሪኩለም ውይይት ሊደረግበት ነው
አዲስ አበባ፣ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ የተጠናው የብዝሃ ቋንቋ መርሐ ትምህርት በተያዘው ሳምንት ውይይት እንደሚደረግበት የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየደረጀው ከሚገኙ የትምህርት ማህበረሰብ…
ታግቻለሁ በማለት ከባለቤቷ ገንዘብ የጠየቀችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች
አዲስ አበባ፣ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀሰት ታግቻለሁ በማለት ባለቤቷ 150 ሺህ ብር እንዲያስገባላት የጠየቀችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሏን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ወንጀሉ የተፈፀመው በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ልዩ ቦታው ሰርጢ ማርያም ተብሎ በሚጠራው አካባቢ…
በአማራ ክልል ከ250 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ይሸፈናል – የክልሉ ግብርና ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ250 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ እንደሚሸፈን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
በዛሬው ዕለት የበጋ መስኖ ስንዴ የዘር ማስጀመርና የቡቃያ ጉብኝት በማዕከላዊ ጎንደር ምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ተጀምሯል።…