Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ለውጭ ገበያ ከቀረበ የሥጋ ምርት ከ41 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) ባለፉት አምስት ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ የሥጋ ምርት 41 ሚሊየን 800 ሺህ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ግብርና ባለሥልጣን ገለጸ። በባለሥልጣኑ የኤክስፖርት ቄራ ኢንስፔክሽንና ሰርተፊኬሽን ዳይሬክተር አያሌው ሹመት ÷…

የ12 ዓመቷን ታዳጊ ገድለው በድብቅ ሊቀብሩ ነበር የተባሉ ቀጣሪዎች በ25 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12 ዓመት ታዳጊ የቤት ሰራተኛቸውን ገድለው በድብቅ ሊቀብሩ ሲሉ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች በ25 ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣታቸውን ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች…

ኢትዮጵያ የተወሰኑ ምርቶችን ከቀረጥ ነጻ ወደ ቻይና እንድታስገባ የተሰጣት ዕድል ምን ትሩፋት ይዞ መጣ?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአፍሪካ ጋር ያላት ዘርፈ ብዙ ትስስር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጠነከረ እና እያደገ መምጣቱን መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ ቤጂንግ በ “ቤልት ኤንድ ሮድ” የመሠረተ ልማት ፕሮጀክት ሠንሠለት ውስጥ በርከት ያሉ የአፍሪካ ሀገራት ተጠቃሚ እየሆኑ ነው፡፡…

በተቋማት የሚገኙ ቁርጥራጭ ብረቶችና ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ተሽከርካሪዎች የመሸጫ ዋጋ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት ተቋማት የሚገኙ ቁርጥራጭ ብረቶችና ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ተሽከርካሪዎች የመሸጫ ዋጋ ማሻሻያ መደረጉን የማዕድን ሚኒስቴር እና የመንግስት ግዥ እና ንብረት ባለስልጣን ዛሬ ይፋ አድርገዋል፡፡ የማዕድን ሚኒስቴር በቁርጥራጭ ብረታ ብረት…

መከላከያ በሚገኝባቸው የትግራይ አካባቢዎች ሆስፒታሎችን መልሶ በማደራጀት አስፈላጊው የጤና አገልግሎት እየተሰጠ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ በሚገኝባቸው የትግራይ ክልል አካባቢዎች ባሉ ሆስፒታሎች እና ጤና ተቋማትን መልሶ በማደራጀት አስፈላጊው አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።   የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ ለፋና…

የኢትዮጵያ “የብሉ ኢኮኖሚ” ልማት ስትራቴጂ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ “የብሉ ኢኮኖሚ” ልማት ስትራቴጂ ይፋ መደረጉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የብሉ ኢኮኖሚ ልማት ስትራቴጂ የውቅያኖስ፣ የሐይቅና የባህር ሃብቶችን እንዲሁም ወደቦችን በዘላቂነት ጥቅም ላይ ማዋልን ማዕከል ያደረገ…

የረጲ የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ጥገና እየተደረገለት ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የረጲ ከደረቅ ቆሻሻ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የቆሻሻ ማጣሪያ፣ የስቲም ተርባይንና ጀነሬተር ጥገና እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ብሩክ ኤባ እንዳሉት ፥ ከጥቅምት ወር መጨረሻ ጀምሮ እየተከናወነ ያለውን ጥገና…

የጸረ-ሙስና ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በአዳማ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸረ-ሙስና ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ ለ17ኛ ጊዜ በአዳማ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ - ጉባኤ  ሰዓዳ አብዱረሀማንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት ስራ ሃላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡…

የኢትዮጵያ ቡና አውደ ርዕይ በለንደን ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና ኢትዮ- ቡና አስመጪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጋራ ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ቡና አውደ ርዕይ ዛሬ በለንደን ተከፍቷል። ኤግዚቢሽኑ የእንግሊዝ እና ዓለም አቀፍ ቡና ገዢዎችን ከኢትዮጵያ አረንጓዴ እና የተቆላ…

አክሱምና አድዋ ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለረጅም ጊዜ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው የቆዩት አክሱም፣ አድዋና ውቅሮ ማሪያም ከተሞች በዛሬ ዕለት ዳግም አገልግሎቱን አግኝተዋል፡፡ እነዚህ ከተሞች ዳግም ተጠቃሚ የሆኑት ከሽረ-አድዋ የተዘረጋውን የ66 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ…