Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ንፁሃንን ገድለዋል የተባሉ ተከሳሾች በሞት እና ዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በንፁሃን ላይ የሰው መግደል ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ተከሳሾች በሞት እና ዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ወሰነ፡፡
ተከሳሾቹ በሰገን ዙሪያ ወረዳ ሰገን ከተማ በአንድ ምግብ ቤት ላይ ቦንብ በመወርወር የሰው ሕይወት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስቲላ ጆርጂዬቫ ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከአይ ኤም…
በአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች ለ6 ነጥብ 9 ሚሊየን ዜጎች ድጋፍ መደረጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰብዓዊ ድጋፍ በሶስቱም ክልሎች 6 ነጥብ 9 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ድጋፎች እየተደረገ መሆኑን የሚኒስትሮች ኮሚቴ ገለጸ፡፡
ኮሚቴው ዛሬ ባደረገው ስብሰባ እስካሁን የተሰሩ ስራዎችን የገመገመ ሲሆን÷ በሰብዓዊ ድጋፍ…
ተቀዛቅዞ የነበረው የኢንዱስትሪ ፓርኮች እንቅስቃሴ ወደ ተሻለ ደረጃ እየመጣ ነው – ኮርፖሬሽኑ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀዛቀዝ አሳይቶ የነበረው የኢንዱስትሪ ፓርኮች እንቅስቃሴ ወደ ተሻለ ደረጃ እየመጣ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አክሊሉ ታደሰ ከኮርፖሬሽኑ አመራሮችና ከመገናኛ…
ብሔራዊ ስጋት የሆነውን ሙስና በዘላቂነት ለመከላከል ከዘመቻ ባለፈ የፖለቲካ ቁርጠኝነት ያስፈልጋል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የደህንነት ስጋት እየሆነ የመጣውን ሙስና በዘላቂነት ለመከላከል፥ በቅርቡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፀረ ሙስና ብሄራዊ ኮሚቴ አቋቁመው ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል።
ይህ ብሄራዊ ኮሚቴ ወደ ስራ ገብቶ መውሰድ የጀመራቸውን…
ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ አሳጥቷል በተባለው ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከ4 ሚሊየን 515 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ እንድታጣ አድርጓል በተባለው ሳሙኤል እጓላ ላይ ክስ መመስረቱን ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ክሱ የቀረበው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች…
ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ኃይል ለማቅረብ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ኃይል ለማቅረብ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡
በተቋሙ የኮርፖሬት ፕላኒንግ ሥራ አስፈፃሚ አቶ አንዱዓለም ሲዓ እንደገለጹት÷ መንግሥት በኤሌክትሪክ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ…
ባንኩ ከ11 ሺህ በላይ ሰራተኞችን በመቅጠር ሒደት ላይ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ11 ሺህ በላይ ሰራተኞችን በመቅጠር ሒደት ላይ መሆኑን አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፈተናውን ሒደት አስመልከቶ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በዛሬው ዕለት የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።…
በጥናት የተመሠረተ የተፈጥሮ ሐብት ጥበቃ እያካሄድኩ ነው – የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ በተፈጥሮ ሐብት ጥበቃ ላይ የሚሠራው ሥራ የሕዝብን ችግር የሚፈታ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ኃላፊ ዶ/ር ኃይለማሪያም ከፍያለው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት ÷ ዘንድሮ የሚካሄደው የተፈጥሮ…
ምሁራን፣ የኃይማኖት ተቋማት፣ የሲቪክ ተቋማትና ሌሎችም የበኩላቸውን ቢወጡ ሙስናን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ እንደሚቻል ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙስና እንደ ሀገር ማህበራዊ ቀውስ እየፈጠረ የመጣ በመሆኑ ቆራጥ እርምጃዎች ላይ ትኩረት ሊደረግ እንደሚገባ የማህበራዊ ሳይኮሎጂ መምህር ዶክተር አበባው ምናየህ ተናገሩ፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይኮሎጂ መምህር ዶክተር አበባው ምናየህ…