Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በአዲስ አበባ ሙሉ በሙሉ ከምድር በታች እየተገነባ የሚገኘው የትራፊክ ማኔጅመንት ህንፃ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማን ስማርት ሲቲ በማድረግ በኩል አይነተኛ ሚና ያለው ዘመናዊ ፕሮጀክት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
ፕሮጀክቱ መሰረታዊ የትራንስፖርት እንቅስቃሴን የሚያሳልጥ እና የትራፊክ ፍሰት ስርዓቱን…
3ኛው የአፍሪካ ሴቶች የሰላምና ደኅንነት ፎረም መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስተኛው የአፍሪካ ሴቶች የሰላም እና ደኅንነት ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመክፈቻ መርሐ-ግብሩ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ በአፍሪካ በከፍተኛ የስራ ኃላፊነት ላይ የሚገኙ እንዲሁም በሰላም ግንባታ ሂደት ተጽዕኖ ፈጣሪ…
የአፍሪካ – አሜሪካ የመሪዎች ጉባዔ በዋሺንግተን እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚሳተፉበት የአፍሪካ - አሜሪካ የመሪዎች ጉባዔ በአሜሪካ ዋሺንግተን እየተካሄደ ነው፡፡
ጉባዔው አፍሪካ እና አሜሪካ የሁለትዮሽ የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚችሉበት ጉዳይ ላይ ትኩረት ሰጥቶ…
የተመድ የንግድና ልማት ኮንፈረንስ ጽ/ቤት ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላው ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድ፣ በስራ ፈጠራ እና ኢንደስትሪ ዘርፍ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላው የተባበሩት መንግስታት የንግድ እና የልማት ኮንፈረንስ ጽሕፈጽ ቤት አስታወቀ፡፡
የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ ከተባበሩት መንግስታት…
ከጅብሰም ጋር ተጭኖ ወደ ኬንያ ሊሻገር የነበረ 6 ሺህ 150 ኪ.ግ አደንዛዥ እፅ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ከጅብሰም ጋር ተቀላቅሎ የተጫነ 6 ሺህ 150 ኪሎ ግራም ካናቢስ የተሰኘ እፅ መያዙን የዞኑ ፖሊስ አስታውቋል።
አደንዛዥ እጹን የጫነው ተሽከርካሪ በኤርቦሬ መስመር በጉዞ ላይ ሳለ በበናፀማይ ወረዳ…
የስንዴ ልማት ዕቅዱን ለማሳካት ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን አቶ አወል አርባ ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የስንዴ እርሻ ለማልማት የተያዘውን ዕቅድ ለማሳካት አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ተናገሩ፡፡
የክልሉ መንግስት ለስንዴ እርሻ ልማት አገልግሎት የሚውል ዘር እና ማዳበሪያ ከማቅረብ ጀምሮ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለአፍሪካ-አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ ዋሽንግተን ዲ ሲ ይገኛሉ።
ከጉባኤው በተጓዳኝ ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ጃክ ሳሊቫን ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም÷በጦርነቱ ማቆም አተገባበር፣ በመንግሥት ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ማሻሻያ ሥራዎች ላይ መክረዋል፡፡
እንዲሁም የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ…
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ለሲዳማ ክልል የእግር ኳስ ስፖርት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለሲዳማ ክልል የእግር ኳስ ስፖርት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ድጋፉን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ጽኅፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ሰቦቃ ለሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስረክበዋል።
በርክክቡ ወቅት ርዕሰ…
የባንክ አገልግሎት በአፋጣኝ እንዲጀመርላቸው የአላማጣ እና ኮረም ከተሞች ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአላማጣ እና ኮረም ከተማ አስተዳደሮች የባንክ አገልግሎት በአፋጣኝ እንዲጀመርላቸው ጠየቁ፡፡
የአላማጣ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ኃይሉ አበራ እንዲሁም የኮረም ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሰላም ደበሳይ ለፋና…