Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
1 ሺህ 162 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 162 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
ከተመላሾቹ ውስጥም 1 ሺህ 154 ወንዶች እና 8 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡…
የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ ( ባባ ) የቀብር ሥነ ስርዓት ተፈፀመ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ ( ባባ ) የቀብር ፅነ ስርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈፀመ፡፡
ወጣቱ የፊልም ባለሙያ ታሪኩ ብርሃኑ ባደረበት ህመም ምክንያት ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ ሲሆን፥ ሥርዓተ ቀብሩ በዛሬው ዕለት…
ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሳስ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው በፊንላንድ ውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ፓሲ ሂልማን ከተመራ የፊንላንድ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም በቀጣይ የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ …
የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የ35 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የ35 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ።
ህብረቱ ድጋፉን ያደረገው የገጠር ልማታዊ የሴፍቲኔት ፕሮግራምን ለማገዝ ነው ተብሏል።
የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው በተገኙበት በኢትዮጵያ የአውሮፓ…
ተመድ ለድንገተኛ እና ተገማች አደጋዎች ምላሽ ለመሥጠት እስካሁን 409 ሚሊየን ዶላር መሰብሰቡን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማዕከላዊ የድንገተኛ አደጋ ምላሽ ፈንድ በ2023 ድንገተኛ እና ተገማች አደጋዎች ሲያጋጥሙ ተጋላጭ ሀገራትን በዕርዳታ ለመድረስ እስካሁን 409 ሚሊየን ዶላር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
“ድጋፍ ለሁሉም ከሁሉም” በሚል መሪ…
የኩፍኝ ክትባት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከታህሳስ 13 ጀምሮ ሊሰጥ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩፍኝ ክትባት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፊታችን ታህሣስ 13 ቀን ጀምሮ የሚሰጥ በመሆኑ እስከ 5 ዓመት የእድሜ ክልል ያሉ ህፃናት እንዲከተቡ ጥሪ ቀረበ፡፡
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የኩፍኝ በሽታ መድኃኒት…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛምቢያ ሉሳካ አቅራቢያ 27 ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው አልፏል በሚል የተሰራጨውን ዘገባ አጣራለሁ አለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛምቢያ መዲና ሉሳካ አቅራቢያ 27 ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው አልፏል በሚል የተሰራጨውን ዘገባ እንደሚያጣራ አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ በደረሰው አደጋ የተሰማውን ሀዘን ገልጿል፡፡
እንዲሁም በህገወጥ አዘዋዋሪዎች አማካኝነት ወደ…
ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው በመመለስ የመልሶ ማቋቋም ሥራ እየተከናወነ ቢሆንም ድጋፉ በቂ አይደለም ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭቱ ምክንያት ከአካባቢያቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው በመመለስ መልሶ የማቋቋም ሥራ እየተከናወነ ቢሆንም ከደረሰው ጉዳት እና ከተጎጂዎች ቁጥር አኳያ የሚደረገው ድጋፍ በቂ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡
በራያ ቆቦ ወረዳ እንዲሁም በቆቦ፣ አላማጣ…
ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 150 የውሃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ሚኒስቴር ለበጋ መስኖ ልማት አገልግሎት የሚውሉ 150 የውሃ መሳቢያ ፓምፖችን ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ድጋፍ አድርጓል።
የውሃ መሳቢያ ፓምፖቹን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ወጌሾ…
በሐረሪ ክልል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪን ለመገደብ የወጣው ደንብ ለሦስት ወራት ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪን እና ተከራዮችን ማስወጣትን ለመገደብ የወጣው ደንብ ለሚቀጥሉት ሦስት ወራት እንዲራዘም የክልሉ ካቢኔ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የዜጎችን ጥያቄ ከግምት ውስጥ…