Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተጓዥ አንባቢዎች “የ2022 ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ” ዘርፍ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአሜሪካው “ግሎባል ትራቭለርስ” መፅሔት ከመንገደኞች በሚያሰባስበው ድምፅ መሰረት በሚያበረክተው የእውቅና ሽልማት “የ2022 ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ” አሸነፈ፡፡ “ግሎባል ትራቭለርስ” 19ኛውን ዓመታዊ የተጓዥ አንባቢ…

የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ስኬት ስልጣኔን ከምድራችን ስነ ምህዳር ጋር አስታርቆ ለማስኬድ ዓለምን እንደሚያነሳሳ ምንም ጥርጣሬ የለንም – ጠቅላይ…

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ የስኬት ታሪክ ስልጣኔን ከምድራችን ስነ ምህዳር ጋር አስታርቆ ለማስኬድ ዓለምን እንደሚያነሳሳ ምንም ጥርጣሬ የለንም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። “አፍሪካ፥ የዓለም አቀፍ ንቅናቄ አጣዳፊነት” በሚል መሪ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 7 አባላት ያሉት የጸረ-ሙስና ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ሰባት አባላት ያሉት የጸረ-ሙስና ኮሚቴ አቋቋሙ። ሙስናና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል እየተደረገ ያለውን ትግል በተደራጀ መልኩ ውጤታማ ለማድረግ ሰባት አባላት ያሉት የጸረ-ሙስና ኮሚቴ መቋቋሙን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄን አስመልክቶ ላሳዩት አመራር “የአፍሪካ የላቀ አመራር” ሽልማት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄን አስመልክቶ ላሳዩት አመራር “የአፍሪካ የላቀ አመራር” ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄን አስመልክቶ ላሳዩት አመራር ‘የአፍሪካ የላቀ…

በብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተርና አራት ሰራተኞች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሳሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የኮንስትራክሽን እና ሎጂስቲክስ ምክትል ዳይሬክተር በሆኑት ተስፋዬ ደሜ እና አራት የአገልግሎቱ ሰራተኞች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ መመስረቱ ተገለጸ። የስራ ሀላፊው እና…

ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ ክንውን እንዲኖረው የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሳስ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ስኬታማ ክንውን እንዲኖረው የሚረዳ ፍኖተ ካርታ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ገለጸ።   ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በምክክር ሂደቱ ተሳትፎና በአጀንዳ አሰባሰብ አሰራር ዙሪያ ከኃይማኖት…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል ከወልቂጤ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሳሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ መቻል ከወልቂጤ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ አንድ አቻ ተጠናቋል፡፡ በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ወልቂጤ ከነማ በተመሰገን በጂሮንድ ጎል እስከ 90ኛው ደቂቃ ሲመራ ቢቆይም ምንይሉ…

የቄስ በሊና ሠርካ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቄስ በሊና ሠርካ ስርዓተ ቀብር በአዲስ አበባ በጴጥሮስ ወጳውሎስ የፕሮቴስታንት እና ካቶሊክ መካነ መቃብር ተፈፀመ፡፡ በቀብር ሥነስርዓቱ ላይ ቤተሰብ እና ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ፣ የሐይማኖት አባቶች፣ አባ…

አዲሱን የ “ኤርፖርት ሲቲ” ግንባታ በተያዘው በጀት ዓመት ለማስጀመር ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲሱን የ”ኤርፖርት ሲቲ” ግንባታ በተያዘው በጀት ዓመት ለመጀመር የሚያስችለውን ሥራ እያከናወነ መሆኑን የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ፡፡ ፕሮጀክቱ በአጠቃላይ 5 ቢሊየን ዶላር በጀት እንደተያዘለትና…

1 ሺህ 162 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 162 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥም 1 ሺህ 154 ወንዶች እና 8 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡…