Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት ማካሄድ ጀመሩ። በውይይቱ ላይ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዞንና የከተማ አስተዳደር የስራ…

በሠላም ሥምምነቱ ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ድል ተጎናጽፋለች – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 የሠላም ስምምነቱ ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ድል እንድትጎናጸፍ ማድረጉን የህግና የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ገለጹ። የውስጥ አለመስማማቶች የውጭ ተጋላጭነትን እንደሚጨምሩ ያነሱት ምሁራኑ የተደረሰው ስምምነት የተጠቀሰውን ተጋላጭነትን እንደሚቀንስ ነው የተናገሩት።…

የሰላም ስምምነቱ ለሀገራዊ ምክክር ሂደት ገንቢ ሚና ይጫወታል- የፖለቲካ ሣይንስና የሕግ ባለሙያዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ለሀገራዊ ምክክር ሂደት ገንቢ ሚና ይጫወታል ሲሉ የፖለቲካ ሣይንስና የሕግ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የፖለቲካ ሣይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪው በቀለ ሃብታሙ…

አቶ አወል አርባ በዱብቲ ወረዳ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕስ መስተዳድር አወል አርባ በዱብቲ ወረዳ አውሲ ረሱ የጎርፍ አደጋን ለመካለከል እየተሠሩ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አቶ አወል እየተሠሩ ከሚገኙ የመሠረተ ልማት ሥራዎች በተጨማሪ በአካባቢው እየለማ…

የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ አገልግሎት መጀመሩ እፎይታ ሰጥቶናል- የጥሙጋ እና አላማጣ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ አገልግሎት መጀመሩ እፎይታ ሰጥቶናል ሲሉ የጥሙጋ እና አላማጣ ነዋሪዎች ተናገሩ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው ነዋሪዎቹ÷ በጥሙጋ የኤሌክትሪክ እና የሞባይል ኔትዎርክ አገልግሎት መጀመሩን ተናግረዋል፡፡…

የአማራ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የወባ በሽታ ሥርጭት ለመቀነስ እየሠሩ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች በከፍተኛ ደረጃ የወባ በሽታ ስርጭትን ለመቀነስ የሚያስችል ሥራ መጀመራቸውን ተናግረዋል። የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ በዛብህ ለፋናብርድካስተንግ ኮርፖሬት…

የኤፍ . ቢ. አይ የዓለም አቀፍ ኦፕሬሽን ዲቪዥን ም/ዳይሬክተር በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሥራ ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካ የአሜሪካ የፌደራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍ. ቢ. አይ) የዓለም አቀፍ ኦፕሬሽን ዲቪዥን ምክትል ዳይሬክተር ሬይሞንድ ዱዳ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝቱ በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግሥት ጉዳይ ፈጻሚ…

በሶማሊያ የመረጃና ደኅንነት ኤጀንሲ ኃላፊ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ጀነራል ማሀድ ሞሐመድ የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ መግባቱን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል። ልዑኩ ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…

ኮሚሽኑ በአማራና ትግራይ ክልሎች ከ342 ሚሊየን ብር በላይ የሰብዓዊ ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና ትግራይ ክልሎች ከጥቅምት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ 342 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሰብዓዊ ድጋፍ ማድረጉን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ…

በኢትዮጵያ የፖላንድ ኤምባሲ ለአብርሆት ቤተ-መፃሕፍት የተለያዩ መፃሕፍትን አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፖላንድ አምባሳደር ፕርዜምስታው ቦባክን ጨምሮ ሌሎች የኤምባሲው ተወካዮች በተገኙበት መፃሕፍቶችን ለአብርሆት ቤተ-መፃሕፍት ኃላፊ ኢንጂነር ውብአየሁ ማሞ አበርክተዋል። አምባሳደሩ ዛሬ ከተደረገው የመጻህፍት እገዛ ባለፈ በቀጣይ ተቋሙን…