Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አርቲስት አሊ ቢራ የትውልዶች ሁሉ ማስተማሪያ ነው -የሙዚቃ ባለሙያዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክብር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ የትውልዶች ሁሉ ማስተማሪያና በጥበብ ስራዎቹ ራሱን አስከብሮ የኖረ ነው ሲሉ የሙዚቃ ባለሙያዎች ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ የሙዚቀኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ዶክተር ዳዊት ይፍሩ፣ የሙዚቃ ባለሙያው ሰርጸፍሬ ስብሀትና ሌሎች…

አንጋፋው ድምፃዊ አሊ ቢራ በስራዎቹ ህያው ሆኖ ይኖራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው ድምፃዊ አሊ ቢራ በምንማርባቸው ስራዎቹ ህያው ሆኖ ይኖራል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስከሬን የሽኝት ሥነ ስርዓት በወዳጅነት ዐደባባይ እየተካሔደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ…

ዓሊ ቢራ የነጻነት፣ የእኩልነትና የእውነተኛ ወንድማማችነት ድምጽ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓሊ ቢራ የነጻነት፣ የእኩልነትና የእውነተኛ ወንድማማችነት ድምጽ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስከሬን የሽኝት ሥነ ስርዓት በወዳጅነት ዐደባባይ እየተካሔደ የሚገኝ ሲሆን ፥ የኦሮሚያ…

አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ኃብት ልክ እንድታድግ የአፍሪካውያን የእርስ በእርስ ግንኙነት ሊጠናከር ይገባል- ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ሀብት ልክ እንድታድግ የአፍሪካውያን የእርስ በእርስ ግንኙነት የበለጠ ማደግ እንዳለበት ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 6ኛው የአፍሪካ ኢንጂነሪንግ ጉባኤ መክፈቻ ላይ…

አንጋፋው የጥበብ ሰው አርቲስት ዓሊ ቢራ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ዓሊ ቢራ በሥራዎቹ የኦሮሞ ሙዚቃ በሀገሪቱ የሙዚቃ ገበያ ውስጥ ተገቢውን ሥፍራ እንዲያገኝ አስችሏል። በልጅነቱ ያደረበትን የሙዚቃ ፍላጐት ለመኖር በ1954 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ በተለምዶ አፍረን ቀሎ ባንድ የሚባለው ኡርጂ በከልቻ ባንድ…

የአፍሪካ ኢንጂነሪንግ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የአፍሪካ ኢንጂነሪንግ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባኤው ላይ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ እንዲሁም ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ተወካዮች ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች…

የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስከሬን የሽኝት ሥነ ስርዓት በወዳጅነት ዐደባባይ ተካሔደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስከሬን የሽኝት ሥነ ስርዓት በአዲስ አበባ ከተማ የወዳጅነት ዐደባባይ ተካሔደ፡፡ በወዳጅነት ዐደባባይ በተካሔደው የአስከሬን ሽኝት ሥነ ስርዓት ላይ÷ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ የሙያ አጋሮች፣…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የተደረሰው የሠላም ስምምነት ተፈጻሚ ሆኖ ዘላቂ ሠላም እንዲሰፍን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት እና በህወሓት መካከል የተደረሰው የሠላም ስምምነት ተፈጻሚ ሆኖ ዘላቂ ሠላም እንዲሰፍን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት አስፈላጊዉን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡ በመንግስትና በህወሓት መካከል የተደረሰውን የሠላም…

ከደረጃ በታች የሆኑ 317 ነጥብ 83 ሜትሪክ ቶን የተለያዩ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ታገዱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ደረጃ ያላሟሉ 317 ነጥብ 83 ሜትሪክ ቶን የተለያዩ ገቢ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ታገዱ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር 317 ነጥብ 83 ሜትሪክ ቶን የተለያዩ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ማገዱን…

የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ወዳጅነት ዐደባባይ ተሸኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ወዳጅነት ዐደባባይ ተሸኘ ፡፡ የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን ቢሾፍቱ ከሚገኘው የአርቲስቱ መኖሪያ ቤት ዛሬ ማለዳ ወደ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መሸኘቱ ይታወቃል፡፡…