Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጉባዔው ለሰላም ስምምነቱ መሳካት ሁሉም በቁርጠኝነት እንዲተባበር ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለሰላም ስምምነቱ መሳካት ሁሉም በቁርጠኝነት እንዲተባበር ጥሪ አቀረበ፡፡
ጉባዔው በደቡብ አፍሪካ በመንግስትና በህወሓት መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ÷ የሰላም ስምምነቱ አስፈላጊ በመሆኑ…
በሰሜን ዕዝና ፌደራል ፖሊስ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ታስቦ ዋለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ዕዝ እና በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በህወሓት የተፈጸመው የክህደት ጥቃት 2ኛ ዓመት በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ተዘክሯል፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አመራሮችና አባላት ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሰሜን ዕዝ እና በፌደራል ተቋማት ጥበቃ…
የዓለም የትምህርት ትብብር ተቋም ዋና መስሪያ ቤትን በአዲስ አበባ ለመክፈት ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የትምህርት ትብብር ድርጅት ዋና መስሪያ ቤትን በአዲስ አበባ ለመክፈት የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል፡፡
ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ እና የዓለም ዓቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት ዋና ጸሐፊ መንሱር ቢን…
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የተደረሰውን ስምምነት አስመልክተው የደስታ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በኢፌዲሪ መንግሥት እና በህወሓት መካከል የተደረሰውን ስምምነት አስመልክተው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት የደስታ መልዕክት…
ከ42 ሀገራት የተውጣጡ አመራሮች የሣይንስ ሙዚየምን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ42 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ የሚኒስቴር መስሪያ ቤት አመራሮች የሣይንስ ሙዚየምን ጎብኝተዋል፡፡
ጎብኝዎቹ የሣይንስ ሙዚየሙን ከጎበኙ በኋላ በሰጡት አስተያየት በተመለከቱት ነገር መደነቃቸውን ገልጸዋል፡፡
ሙዚየሙ እና በውስጡ የተመለከቷቸው…
የኢትዮ- ዩናይትድ ኪንግደም የንግድ ፎረም በለንደን እየተካሔደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራተኛው የኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ኪንግደም የንግድ ፎረም በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እየተካሔደ ነው፡፡
ፎረሙን÷ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ዋፋ ማርኬቲንግ እና ፕሮሞሽን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና…
የጅቡቲው ፕሬዚዳንት በመንግስት እና በህወሓት የተደረሰውን የሰላም ሰምምነት አደነቁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ በአፍሪካ ህብረት አሸማጋይነት በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አድንቀዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ለቀጠናው ሰላም እና…
ሩሲያ የሰላም ስምምነቱ ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልጽግና መሰረት የሚጥል መሆኑን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የፌዴራል መንግስትና ህወሓት የተፈራረሙት የሰላም ስምምነት ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልጽግና መሰረት የሚጥል መሆኑን ገለጸች።
የሩሲያ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ባወጣው መግለጫ ÷ በፌዴራል መንግሥት እና በህወሓት መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት…
ኢትዮጵያ እያካሄደችው ላለው የመልሶ ማቋቋም ስራ ቻይና ድጋፏን አጠናክራ እንድትቀጥል ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ኢትዮጵያ እያካሄደችው ላለው የመልሶ ማቋቋምና ግንባታ ስራ ቻይና የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንድትቀጥል ጠይቀዋል፡፡
አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና ህዝብ ለውጭ ሀገራት ወዳጅነት ማህበር ምክትል…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ”የሌማት ትሩፋት” መርሐ ግብርን አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ''የሌማት ትሩፋት'' የተሰኛ ሀገር አቀፍ የእንስሳት ተዋጽዖ ልማት መርሐ ግብርን አስጀምረዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ ዛሬ በአርባ ምንጭ ከተማ ‘የሌማት…