Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ መርሐ ግብር በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ተካሂዷል፡፡
መርሐ ግብሩ በቦንጋ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ታስቦ የዋለ ሲሆን ፥ የክልሉ አመራሮች፣ የመንግስት ሰራተኞችና…
ሰሜን ኮሪያ በዓመት ለሰባተኛ ጊዜ አህጉር አቋራጭ ሚሳኤል አስወነጨፈች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ አህጉር አቋራጭ የባላስቲክ ሚሳኤል በዓመት ውስጥ ለሰባተኛ ጊዜ ማስወንጨፏ ተሰምቷል፡፡
ሚሳኤሉ 760 ኪሎ ሜትር ርቀት መጓዙን የደቡብ ኮሪያ መከላከያን ዋቢ ያደረገው የቢቢሲ ዘገባ ያመላክታል።
ፒዮንግያንግ ከአህጉር አቋራጩ…
ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በአፋር ክልል ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ መርሐ ግብር በአፋር ክልል ተካሂዷል፡፡
መርሐ ግብሩ “መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ቃል ነው በተለያዩ ዝግጅቶች የተካሄደው፡፡
በመርሐ…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት ታሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ "መቼም አንረሳውም" በሚል መሪ ቃል በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ ተካሄደ፡፡
ዕለቱ በደም ልገሳ፣ ጧፍ በማብራት እና ቀኝ እጅን ግራ ደረት ላይ በማድረግ መታሰቡን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ እና ኢትዮጵያ እፎይ እንድትል ዜጎች የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያን ሰላማችን ወደ ኋላ እንዳይመለስ፣ ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ እና ኢትዮጵያ እፎይ እንድትል የበኩላችሁን እንድታደርጉ አደራ እላለሁ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአርባምንጭ ከተማ…
ቱርክ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት የተደረሰውን ሥምምነት አደነቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በትናንትናው ዕለት በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት መካከል በተደረሰው የሰላም ስምምነት የተሰማትን ደስታ ገለጸች።
የቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ÷ በፌዴራል መንግሥት እና በህወሓት መካከል የተደረሰው ስምምነት እንዳስደሰተው…
በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በሐረሪ ክልል ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በሐረሪ ክልል ተካሂዷል፡፡
የመታሰቢያ መርሐ ግብሩ “መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት…
በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈፀመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በሶማሌ ክልል ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ "መቼም አንረሳውም" በሚል መሪ ቃል በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡
በመታሰቢያ መርሐ ግበሩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተወካይና የክልሉ ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ…
በደቡብ አፍሪካው የሰላም ውይይት ኢትዮጵያ ያቀረበችው ሃሳብ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት አግኝቷል- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደቡብ አፍሪካ ላይ በነበረው የሰላም ውይይት ኢትዮጵያ ያቀረበችው ሃሳብ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት ማግኘቱን ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በአርባ ምንጭ ከተማ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ጦርነት…
የጋሞ ዞን በተትረፈረፈ የተፈጥሮ ሀብት የታደለ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋሞ ዞን በተትረፈረፈ የተፈጥሮ ሀብት የታደለ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንዳሉት ፥ የጋሞ ዞን ህዝብ በጠንካራ የሥራ ባህሉ አማካኝነት ልምላሜን ለትውልድ…