Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ቻይና የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አደንቃለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የተደረሰውን የሰላም ስምምነት እንደምታደንቅ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ በአፍሪካ ህብረት ጥላ ስር በሁለቱም ወገን በተደረገው የሰላም ስምምነት ደስ ብሎናል…

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት በብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ ጥቃት በማስመልከት የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት አካሂደዋል። የመታሰቢያ መርሐ ግብሩ ፥  “ስለኢትዮጵያ…

የሠላም ስምምነት በመፈረሙ ያሸነፈችው ሀገራችን ኢትዮጵያ ናት- ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠላም ስምምነት በመፈረሙ ያሸነፈችው ሀገራችን ኢትዮጵያ ናት ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ የሠላም ስምምነት መፈረምን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት÷ በመንግሥትና በህወሓት መካከል በደቡብ አፍሪካ…

የተመድ ዋና ጸሃፊ ጉተሬዝ የተደረሰውን ስምምነት አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኢትዮጵያ መንግስትና ህወሓት መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አደነቁ፡፡ ዋና ጸሃፊው ስምምነቱን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ፥ በኢትዮጵያ መንግስትና በህወሓት መካከል የሰላም…

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት የሚዘክርና የሰላም ስምምነቱን የሚደግፍ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን የግፍ ጭፍጨፋ ሁለተኛ ዓመት የሚዘክርና በፌዴራል መንግስትና በሕወሓት መካከል የተፈረመውን የሰላም ስምምነት የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው። “በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ ግፍ መቼም…

በመዲናዋ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ከፊታችን ህዳር 1 ቀን  ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ከህዳር 1 ቀን 2015 ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እንደሚሰጥ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ በወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ…

ካናዳ የሰላም ስምምነቱ ለኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነት ወሳኝ እርምጃ ነው አለች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ የተደረገውን የሰላም ስምምነት ለኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነት ወሳኝ እርምጃ መሆኑን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜላኒ ጆሊ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ ካናዳ በኢትዮጵያ መንግስትና በህወሓት መካከል…

በመዲናዋ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ከፊታችን ህዳር 1 ቀን ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ከህዳር 1 ቀን 2015 ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እንደሚሰጥ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ በወሳኝ ኩነት…

የሰላም ስምምነቱ ከግብ እንዲደርስ መንግስት የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱ ከግብ እንዲደርስ መንግስት የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑት÷ የጦርነትና ግጭቶች መቋጫው ዘላቂ ሰላምን…

በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት እናደንቃለን-የቤልጂየም ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ)በኢትዮጵያ መንግስት እና በሕህወት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት እናደንቃለን ሲሉ የቤልጅየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃጃ ላቢብ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሯ በትዊትር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት የተደረሰውን የሰላም ስምምነት በደስታ እንቀበለዋለን…