Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በኦሮሚያ ክልል ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቢሮዎች በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሳቢያ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተዘክሯል፡፡ የመታሰቢያ መርሐ ግብሩ “መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና…

ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ከኮቲዲቯር ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ከኮቲዲቯር ፕሬዚዳንት አላሳኔ ኦታራ ጋር ተወያይተዋል፡፡   ፕሬዚዳንቶቹ በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና ኮቲዲቯር መካከል በተለያዩ ዘርፎች ላለው ጠንካራ ትብብር እውቅና ሰጥተዋል፡፡…

ጥቅምት 24 “መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) ጥቅምት 24 “መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ሀሳብ እለቱን የሚያስታውስ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቅጥር ጊቢ ውስጥ ተካሄደ። በመታሰቢያ ዝግጅቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ዣንጥራር አባይን ጨምሮ ሌሎች…

በደቡብ ክልል በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ታሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ "መቼም አንረሳውም" በሚል መሪ ቃል ታስቧል፡፡ መታሰቢያው የተዘከረው በደም ልገሳ፣ ገንዘብ በማሰባሰብ እና የሠራዊቱን ጽናት በሚያሳዩ…

የአፍሪካ ህብረት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል-ሙሳ ፋኪ ማህማት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽነር ሙሳ ፋኪ ማህማት ሕብረቱ የኢትዮጵያ መንግስትና ህወሓት ለደረሱበት የሰላም ስምምነት ዘላቂነት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቁ። ኮሚሽነሩ በአፍሪካ ሕብረት አማካኝነት ሲካሄድ በነበረው የሰላም ውይይት…

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በመከላከያ ሚኒስቴር እየተዘከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በመከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ በመከላከያ ሚኒስቴር እየተዘከረ ነው። የመታሰቢያ መርሐ ግብሩ "መቼም አንረሳውም" በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡…

በአፍሪካ ሕብረት አማካኝነት ለተደረሰው የሰላም ስምምነት ስኬት አሜሪካ ድጋፏን ትቀጥላለች- አንቶኒ ብሊንከን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ሕብረት አማካኝነት ለተደረሰው የሰላም ስምምነት ስኬት አሜሪካ ድጋፏን ትቀጥላለች ሲሉ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ገለጹ፡፡ በፕሪቶሪያ ሲካሔድ የቆየው የኢፌዴሪ መንግስትና ህወሓት የሰላም ውይይት በስኬት መጠናቀቁንም…

ዛሬ ኢትዮጵያና ሰላም ድል አድርገዋል- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "የዛሬው ቀን ኢትዮጵያና ሰላም ድል ያደረጉበት ነው" ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። ኢትዮጵያን በመወከል በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተሰየመው ልዑክ አባል የሆኑት አምባሳደር ሬድዋን…

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ መርሐ ግብር በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ህወሓት በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመው ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ መርሐ ግብር በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር መካሄድ ጀምሯል፡፡   የመታሰቢያ መርሐ ግብሩ "መቼም አንረሳውም" በሚል መሪ…

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ በጋምቤላ ክልል ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ በጋምቤላ ክልል በተለያዩ ዝግጅቶች ተዘክሯል። መታሰቢያው “መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ቃል የተካሄደ ሲሆን÷ በጋምቤላ ከተማ ዐደባባይ የሻማ ማብራት…