Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ ሚ ዐቢይ በአራዳ ክፍለ ከተማ የተገነባውን የስፖርት ማዘውተሪያ መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ  አራዳ ክፍለ ከተማ በአዲስ መልክ የተገነባውን የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ መርቀው ከፈቱ። በተለምዶ "15 ሜዳ" ተብሎ የሚጠራው የስፖርት ማዘውተሪያ ስፋራ ከዚህ ቀደም ለስፖርታዊ እንቅስቃሴ ምቹ…

ለሸኔ በሎጅስቲክ አቅራቢነት በመስራት የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሸኔ በሎጅስቲክ አቅራቢነት በመስራት የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደቡብ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪው በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ሻራ ተብሎ ከሚጠራዉ አካባቢ በተደበቀበት በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉ ነው…

የኬንያው ንግድ ባንክ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ለመሠማራት ያለውን ፍላጎት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፏን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ለማድረግ መወሰኗን ተከትሎ በሀገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ፡፡ የባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኃለፊዎች ልዑክ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽንን…

በርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራር የግብርና ልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራር አይሳኢታ አፋንቦ ወረዳዎች የተከናወኑ ያሉትን የግብርና ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱም የተለያዩ የግብርና ልማት ስራዎችን፣ የወጣቶችና የሴቶች ማህበር የግብርና…

የቻይና አምራች ኩባንያዎች ኢንዱስትሪ ፓርኮች ላይ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ባለሀብቶችና አምራች ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እና ያሉ አምራቾችም ኢንቨስትመንቶቻቸውን እንዲያስፋፉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ ኮርፖሬሽኑ በቻይና…

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የስንዴ ምርትን ማገበያየት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በተያዘው ዓመት የስንዴ ምርትን በዘመናዊ ግብይት ሥርዓት ለማገበያየት መዘጋጀቱን አስታውቋል። የስንዴ ምርትን በዘመናዊ ግብይት ሥርዓት ለማገበያየት መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ…

የወባ በሽታን ለመከላከል የሚውል 45 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የወባ በሽታን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ለሚያደረገው ጥረት የሚውል 45 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉም÷ 550 ማይክሮስኮፕ እና ሌሎች የቤተ ሙከራ መመርመሪያ ቁሳቁስን ያካተተ ነው፡፡ ድጋፉን…

ዶክተር ይልቃል ከፋለ ታይም ጅብሰም ፋብሪካን መርቀው ሥራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ በደጀን ከተማ የተገነባውን የታይም ጅብሰም ፋብሪካን መርቀው ሥራ አስጀመሩ፡፡ በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ፋብሪካው÷ በቀን 500 ቶን ጅብሰም የማምረት አቅም እንዳለው ተገልጿል፡፡…

ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በዱከም የሚገኘውን የሴራሚክ ፋብሪካ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትሩ ታከለ ኡማ እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በኦሮሚያ ክልል ዱከም ከተማ የሚገኘውን የሴራሚክ ፋብሪካ ጎበኙ፡፡ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በጉብኝቱ ወቅት እንደገለጹት÷ በርካታ የሴራሚክ ምርት ክምችት ቢኖርም ለገበያ…

በአማራ ክልል በምርት ዘመኑ ከ143 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በምርት ዘመኑ ከ143 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚገኝ ተገለጸ። በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ የተመራ የልዑካን ቡድን በምስራቅ ጎጃም ዞን በሸበል በረንታ ወረዳ በክላስተር የለማ የጤፍ ማሳን ጎብኝቷል፡፡…