Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት የመጀመሪያ ምዕራፍ ማጠናቀቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት የመጀመሪያ ምዕራፍ ማጠናቀቂያ መርሐ ግብር በአዳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፈንታ ደጀን÷ መንግስት በከተሞች ያሉ ዜጎችን የከፋ ድህነት ለመከላከልና ኑሯቸውን ለማሻሻል፥…

በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 59 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባባር በሳምንቱ ውስጥ 59 ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን አስታወቀ። ከተመላሽ ፍልሰተኞች መካከል ሩብ ያህሉ ሴቶችና ሕፃናት መሆናቸውንም ነው…

በአፋር ክልል በተወሰኑ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ መስመር መልሶ ግንባታ ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልግሎት ተቋርጦባቸው የቆዩ የአፋር ክልል ወረዳዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የኤሌክትሪክ መስመር የጥገና፣ የመልሶ ግንባታ እና የአዲስ መስመር ዝርጋታ ሥራ መጠናቀቁን የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ በጥገናው 52 ነጥብ 36 ኪሎ ሜትር…

ከ8ኛ ክፍል ተፈታኞች ገንዘብ በመሰብሰብ የፈተና መልስ ሰጥተዋል የተባሉ 6 መምህራን ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ተፈታኞች ገንዘብ በመሰብሰብ የፈተና መልስ ሰጥተዋል የተባሉ ርዕሰ መምህሩን ጨምሮ አምስት ሰዎች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ክስ የተመሰረተው አንደኛ ርዕሰ መምህር አብዱ ሸኩር ጀማል፣ ሁለተኛ ተከሳሽ የድሬዳዋ ፖሊስ ዋና ሳጅን…

የዜጎች ሰብአዊ እርዳታም ሆነ ጥበቃ ለድርድር አይቀርብም – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎች ሰብአዊ እርዳታም ሆነ ጥበቃ ለድርድር እንደማይቀርብ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ አስታወቁ። ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ መንግሥት የዜጎችን ደኅንነት ለማስጠበቅና የሰብዓዊ ዕርዳታ እንዲሁም የመሰረታዊ አገልግሎት…

በትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ወረዳ ወግዲ ሰቃ-ሽንብራ 'ውጅቡ' አካባቢ በተከሰተየትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በጽህፈት ቤቱ የመንገድ ትራፊክ ደኅንነት ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር…

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት አመራሮች በደቡብ ክልል በኩታ ገጠም እየለማ የሚገኝን ማሳ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት አመራሮች በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ በኩታ ገጠም እየለማ የሚገኝን የስንዴ፣ ባቄላና ጤፍ ማሳን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ÷ የምክር ቤቱን ሰብሳቢ መብራቱ መለሰን ጨምሮ በደቡብ ክልል በምክትል…

ከአላማጣ – ቆቦ የኤሌክትሪክ መስመር ጥገና 50 በመቶ መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአላማጣ እስከ ቆቦ እየተከናወነ ያለው የኤሌክትሪክ መስመር ጥገና 50 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት የተጎዱ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶችን የመጠገን ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን…

የአመራሩን የተግባር አንድነት ለማጠናከር ሰፊ ጥረት ማድረጉን የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአመራሩን የተግባር አንድነት ለማጠናከር ሰፊ ጥረት መደረጉን የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ተናገሩ፡፡ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እና የፓርቲ የ2015 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አፈፈፃፀም ግምገማ በአዳማ…

ከ449 በላይ ለሚሆኑ የወባ ተጋላጭ ወረዳዎች አጎበር ማሰራጨት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ449 በላይ ለሚሆኑ የወባ ተጋላጭ ወረዳዎች የወባ በሽታ መከላከያ ምትክ አጎበር ማሰራጨት መጀመሩን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስቴር፣ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ ያዘጋጁት ሀገር አቀፍ የወባ…