Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ደመቀ መኮንን ከዩኒስኮ እና ከዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ተቋም ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዶክተር ሪታ ቢሶናውት እና የዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ተቋም (ኦ ኢ ሲ) ዋና ፀሐፊ…

የሸቀጦች ዋጋን ለማረጋጋት ውስጣዊ አቅሞችን በአግባቡ መጠቀም ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የሸቀጦች ዋጋን ለማረጋጋት ውስጣዊ አቅሞችን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች፥ በሀገር ውስጥ አጭር በሚባሉ ጊዜያት ተገንብተዉ ወደ…

ዓለም በከፍተኛ የሃይል ቀውስ ውስጥ ገብታለች – ዓለም አቀፉ የሃይል ኤጀንሲ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም በከፍተኛ የሃይል ቀውስ ውስጥ መግባቷን ዓለም አቀፉ የሃይል ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ኃላፊ ፌዝ ቢሮል በሲንጋፖር በተካሄደው ዓለም አቀፉ የኃይል ሣምንት ተገኝተው፥ ዓለም ስለገጠማት የሃይል እጥረትና መፍትሄዎቹ አብራርተዋል፡፡…

የሽብር ቡድኑ ህወሓት ታጣቂዎች በሁሉም ግንባር እጅ እየሰጡና እየተበተኑ ነው – መከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በወሰደው ከባድና ፈጣን እርምጃ የሕወሓት ታጣቂዎች መበተናቸው እና የታደሉት እጅ መስጠታቸው ተገለፀ፡፡ ሌሎች ደግሞ በተሳሳተ መረጃ ተደናግረው ምን ማድረግ እንዳለባቸው ግራ እንደተጋቡ መረጃዎች እንዳመላከቱ የኢፌዴሪ…

የ12ኛ ክፍል የፈተና አሰጣጥ ሂደት ስኬታማ እንደነበር ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የፈተና አስተዳደርና አሰጣጥ ችግርን ለመፍታት በመንግስት በተሰጠው አመራር ፈተናው በተሳካ ሁኔታ መከናወኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስቴር በሁለት ዙር ለ937 ሺህ ተማሪዎች የሰጠውን የ12 ክፍል…

ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ስንዴ መግዛት እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ስንዴ መግዛት እንደምትፈልግ የሀገሪቱ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጅቡቲ ግብርና ሚኒስትር መሀመድ አሕመድ አዋሌህ ለኢዜአ እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያ ለጂቡቲ በግብርናው ዘርፍ የፍራፍሬ ምርትና የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትን…

በአላማጣ አሸባሪው ህወሓት ለታጣቂዎቹ አከማችቶት የነበረው ከ3 ሺህ ኩንታል በላይ የእርዳታ እህል ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ለራያ አላማጣ ህዝብ የሚመጣውን የእርዳታ እህል ለህዝቡ ሳያደርስ ለታጣቂዎቹ ቀለብ እንዲውል በየመጋዝኖቹ እና ወፍጮ ቤቶች አከማችቶት ተገኝቷል። በአላማጣ ከተማ በተለያዩ የእህል መጋዝኖችና ወፍጮ ቤቶች ከ2 ሺህ 500 ኩንታል…

የመከላከያ ሠራዊት ቀን ሀገርን በሚያጸናና ሰላምን በሚያረጋግጥ ድል እየተከበረ ነው – ዶ/ር አብረሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠራዊታችን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀንን ሀገርን በሚያጸናና ሰላምን በሚያረጋግጥ አኩሪ መስዋዕትነትና ድል እያከበረ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብረሃም በላይ ገለጹ። ዶክተር አብረሃም በላይ ለመከላከያ ሠራዊት እና መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ…

በአሸባሪው ህወሓት ሊዘረፍ የነበረን የፀደይ ባንክ ገንዘብ መሬት ቆፍረው በመቅበር ያዳኑት አባትና ልጅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሪማ ከተማ በህወሓት የሽብር ቡድን ሊዘረፍ የነበረን የፀደይ ባንክ ገንዘብ መሬት ቆፍረው በመቅበር አባትና ልጅ መታደጋቸው ተሰምቷል። የሽብር ቡድኑ ሐምሌ 18 ቀን 2013 ዓ.ም የዛሪማ ከተማን በወረረ ወቅት የወቅቱ አብቁተ የአሁኑ ፀደይ ባንክ…

ተመድ ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን ማሻሻያ እንዲያደርግ ኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን የተሻሻለ፣ ብቁ እና ሊተገበር የሚችል ማሻሻያዎችን እንዲያደርግ ኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትናንት የተከበረውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቀን አስመልክቶ…