Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የዕድገታችን ቁልፍ በእጃችን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዕድገታችን ቁልፍ በእጃችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ ወደ ብልጽግና የምናደርገው ጉዞ የተሣለጠ የሚሆነው በዋናነት በውስጣዊ ዐቅማችን ላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትሩዶ ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል። በውይይታቸውም የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በድጋሚ የቻይናው ኮሚዩኒስት ፓርቲ ዋና ፀሀፊ ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፉ።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው የእርሳቸው በድጋሚ…

የጠላት ዓላማ ኢትዮጵያን በድህነት ማንበርከክ ቢሆንም ሊሳካለት አልቻለም – ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠላት ዓላማ ኢትዮጵያን በድህነት ማንበርከክ ቢሆንም ይህ እንደማይቻል አሁን እየታየ ያለው ሰብል ማሳያ ነው ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡ በርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ ልዑክ በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ሀጂ መሐመድ…

የኢትዮ-ኬንያ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር አደጋ እንዳያስከትል አመራሮች ትኩረት ሊሰጡ ይገባል- አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ኬንያ የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ኃይል ለመስጠት እንዲችል እንቅፋት የሚሆኑ ጉዳዮች በፍጥነት እልባት እንዲሰጣቸው የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ አሳሰቡ፡፡ አቶ ርስቱ እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች…

የወልዲያ – አላማጣ የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መሥመር ጥገና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ በተካሄደው ጦርነት ጉዳት የደረሰበት የወልዲያ – አላማጣ የባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መሥመር ጥገና መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የመስመሩ መጠገን ከዓመት በላይ ኃይል ተቋርጦባቸው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በእንጦጦ የስነ ጥበብ ማዕከል የተዘጋጀውን የቨርቹዋል ኤግዚቢሽን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በእንጦጦ የስነ ጥበብ ማዕከል የተዘጋጀውን የቨርቹዋል ኤግዚቢሽን ጎበኙ።   ኤግዚቢሽኑ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን በቨርቹዋል ያስጎበኛል።   ይህ…

ከ130 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ130 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   ኮሚሽኑ ከጥቅምት 4 ቀን እስከ 10 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 99 ነጥብ 2 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች…

ኢትዮ ቴሌኮም እና የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮምና የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ክፍያን በቴሌብር አማካኝነት ለመክፈል የሚስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። በስምምነቱ መሰረትም ደምበኞች በቴሌብር አማካኝነት ያለምንም ተጨማሪ ወጪ…

በርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የተመራ ልዑክ በኔዘርላንድስ የሥራ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐርሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የተመራ ልዑክ በኔዘርላንድስ የሥራ ጉብኝት አድርጓል፡፡   ልዑካኑ በኢትዮጵያ የተለያዩ የንጽህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ ላይ በሚሳተፈው ቫይተንስ ኢቪደስ በተሰኘ ፋውንዴሽን ግብዣ…