Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩና ልዑካቸው ባለፈው ሳምንት ባህር ዳር በተካሄደው የጣና ፎረም ጉባኤ ለመሳተፍ ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው…

ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ረቂቅ አዋጅን ጨምሮ 3 ረቂቅ አዋጆችን ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መራ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ረቂቅ አዋጅን ጨምሮ ሦስት ረቂቅ አዋጆችን ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ተካሂዷል፡፡…

አዲስ አበባ የበካይ ጋዝን በሚያስቀር የዘመናዊ ደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት ዓለም አቀፍ ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ የበካይ ጋዝን በሚያስቀር የዘመናዊ ደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት በመዘርጋት ባከናወነችው መልካም ስራ በሲ40 የከንቲባዎች ፎረም አሸናፊ ሆነች፡፡ ሽልማቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአርጀንቲና…

ዘርፈ ብዙ የኢኮኖሚ ሥርዓት በመገንባት የተጋላጭነትን ምንጭ ማድረቅ የዛሬው ትውልድ ታሪካዊ ኃላፊነት ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘርፈ ብዙ የኢኮኖሚ ሥርዓት በመገንባት የተጋላጭነትን ምንጭ ማድረቅ የዛሬው ትውልድ ታሪካዊ ኃላፊነት ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡   ርዕሰ መስተዳድሩ ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፉት…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን መንግስት በአፍሪካ ህብረት በኩል በሚካሄደው የሰላም ንግግር ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆኑን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በአፍሪካ ህብረት በኩል በሚካሄደው የሰላም ንግግር ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታወቁ።   አምባሳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥…

በደቡብ ክልል የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አካላት የእውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በ2014 በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ፈጻሚዎች እና ተቋማት የእውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሄደ ። በመርሐ ግብሩ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ፣ የደቡብ ክልል ምክር ቤት ዋና…

24ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 24ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ በሐዋሳ ከተማ ተካሄደ፡፡ በጉባኤው የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፣ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የጤና ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የዓለም ጤና ድርጅት ባለሙያዎች እና በየደረጃው ያሉ የክልል የሥራ…

ለመጠጥ ውሃ፣ ሳኒቴሽንና ሃይጅን ፕሮግራም ውጤታማነት የተቋማት ቅንጅታዊ አሠራር ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቋማት መካከል ያለው ቅንጅታዊ አሠራር የመጠጥ ውሃ፣ ሳኒቴሽንና ሃይጅን ፕሮግራም ውጤታማ እንዲሆን ማስቻሉ ተገለጸ፡፡ በጋና አክራ እየተካሄደ በሚገኘው “All System Go Africa” ሲምፖዚየም ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት የውሃና ኢነርጂ…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ተካሄደ፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው÷ ከ1ኛ መደበኛ ስብሰባ የተሸጋገሩ ሦስት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል፡፡ በተጨማሪም የቋሚ ኮሚቴዎችን…

የሸገር ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት በ50 ጥንዶች የሠርግ ስነስርዓት ሊመረቅ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015፣ (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን ለኑሮ ምቹ ለማድረግ እና ለስሟ የሚመጥን ገጽታ እንዲኖራት ታልሞ ሲሠራ የቆየው የሸገር ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት በስኬት መጠናቀቁን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ይህ ሥፍራ ለሀገር ኩራት፣ ለጎብኚዎች መዳረሻ፣…