Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የብዙ ሰዎችን ህይወት እየቀጠፈ የሚገኘው የትራፊክ አደጋ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራፊክ አደጋ በዓመት ከ3 ሺህ በላይ ሰዎችን ህይወት እየቀጠፈ ነው አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር። በኦሮሚያ ክልል የትራፊክ አደጋ መከላከል ቀን በዛሬው ዕለት በሻሸመኔ ከተማ እየተከበረ ይገኛል። የትራንስፖርትና የሎጂስቲክስ…

የሸበሌ ሪዞርት በዛሬው እለት በይፋ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገበታ ለትውልድ ዋነኛ ፕሮጀክት የሆነው የሸበሌ ሪዞርት በዛሬው እለት በይፋ ተመርቋል። በ385 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ሪዞርቱ÷ በአንድ ጊዜ እስከ 400 እንግዶችን ማስተናገድ የሚችሉ ሦስት ምግብ ቤቶች፣ ልዩ የባሕል ማዕከል፣ ዘመናዊ የክብረ…

17ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 17ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል “አዲስ አበባ የባህል እና ፈጠራ ሞዛይክ'' በሚል መሪ ሃሳብ በኤግዚቢሽን ማዕከል መካሄድ ጀምሯል። በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ እና ለሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሸክ ሞሃሙድ አቀባበል አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ እና ለሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሸክ ሞሃሙድ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመሪዎች አቀባበል ያደረጉት ዛሬ ጠዋት በጅግጅጋ አውሮፕላን ማረፊያ…

በህገወጥ መንገድ ነዳጅ ያጓጓዘ አሽከርካሪ በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ዞን ሰቃ ጨቆርሳ ወረዳ ፍርድ ቤት በህገ ወጥ መንገድ ነዳጅ ያጓጓዘ አሽከርካሪ በእስራት እና በገንዘብ እንዲቀጣ ወሰነ። ፍርድ ቤቱ ትናንት በዋለው ችሎት ባሳለፈው ውሳኔ እንዳመለከተው፤ ተከሳሹ አሽከርካሪ ክፍሌ ዋቁማ በጅማ ዞን ባልተፈቀደለት…

በአቪዬሽን ደኅንነት ዘርፍ የተከናወኑ ውጤታማ የሪፎርም ሥራዎች  

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ባለፉት ሰባት ዓመታት በአቪዬሽን ደኅንነት ዘርፍ ያከናወናቸው የሪፎርም ትግበራ ሥራዎች ውጤታማ ነበሩ አሉ። የቋሚ ኮሚቴ አባላቱ…

 የ90 ዓመቱ …

ባለፉት የለውጥ ዓመታት ከፍተኛ ትኩረት ከተሰጣቸው ጉዳዮች መካከል የተቋማት ግንባታ አንዱ ነው። ተቋማት ትናንት የነበራቸውን ወረት በመያዝ ለትውልድ ተሻጋሪ እንዲሆኑ ለማስቻል ሰፊ ስራ እየተሰራ ይገኛል። በመሆኑም ከፋይናንስ እስከ ደህንነት ተቋማት ድረስ የኢትዮጵያን ታላቅነት በሚመጥን እና ሀገራዊ…

የባካሪ ሳኛ ጉብኝት ለስፖርት ቱሪዝም ሚናው ከፍተኛ ነው – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርሰናል የቀድሞ ተከላካይ ባካሪ ሳኛ በኢትዮጵያ ያደረገው ጉብኝት ለስፖርት ቱሪዝም ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል አሉ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ፡፡ ሚኒስትሯ በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረገ ከሚገኘው ባካሪ ሳኛ ጋር ተገናኝተው የኢትዮጵያ…

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎች ቁጥር 33 ሚሊየን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎች ቁጥር ከ33 ሚሊየን በላይ ደርሷል አሉ የብሔራዊ መታወቂያ ባለድርሻ አካላትና የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሳሚናስ ሰይፉ። ዳይሬክተሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ የፋይዳ ዲጂታል…

ለአፍሪካ ሕብረት መሪዎች ጉባኤ የሆቴሎች ዝግጅት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ ወር ለሚካሄደው 39ኛ የአፍሪካ ሕብረት መሪዎች ጉባኤ ሆቴሎች እንግዶችን ለመቀበል ተዘጋጅተዋል አለ የአዲስ አበባ ሆቴል ባለንብረቶች ማሕበር፡፡ የማሕበሩ ምክትል ፕሬዚዳንት ብሌን መላኩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷…