Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት እና ጉህዴን የሠላም ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት እና በክልሉ ታጥቆ ሲንቀሳቀስ የነበረው የጉሙዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጉህዴን) ችግሮችን በውይይት ለመፍታት የሚያስችል የሠላም ስምምነት ዛሬ ተፈራረሙ።
የሠላም ስምምነት ሠነዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…
የግብርና ሚኒስትሩ ዑመር ሁሴን ከፋኦ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ዑመር ሁሴን እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም የምግብ ፎረም ጎን ለጎን ከዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ቁ ዶንግዩ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም÷ አቶ ዑመር ለዋና ዳይሬክተሩ በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ…
የአዋሽ መልካሳ የኬሚካል ፋብሪካን የማምረት አቅም ለማሳደግ እንሰራለን – ኢ/ር ታከለ ዑማ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ መልካሳ የኬሚካል ፋብሪካ ያሉበትን ችግሮች በመፍታት የማምረት አቅሙን ለማሳደግ እንሰራለን ሲሉ የማዕድን ሚኒስትር ኢ/ር ታከለ ዑማ ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ለሀገራት ኢንደስትሪ እድገት መሰረት…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተለያዩ ሀገራት ከተሞች ሃላፊዎች ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሚላን የከተማ ምግብ ፖሊሲ ስምምነት ግሎባል ፎረም ቆይታቸው ከተለያዩ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡
ከንቲባዋ በቆይታቸው ከሪዮ ዴጄኔሮ ከንቲባ ኤድዋርዶ ዳኮስታ ፣ ከሚላን ከተማ ምክትል ከንቲባና…
በኦሮሚያ ክልል ለተጎዱ ወገኖችና ተቋማት የሚውል የ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ለኦሮሚያ ክልል 1ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።
የተደረገው ድጋፍ በክልሉ በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖችና ለወደሙ ተቋማት የሚውል መሆኑ ተገልጿል፡፡
ድጋፉን ያስረከቡት የከተማና…
ኢትዮጵያ ባለ ልዩ ጣዕም ቡናን በዓለም አቀፍ የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ኤግዚቢሺን ላይ አስተዋወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ባለ ልዩ ጣዕም ቡናን ጃፓን በተካሄደው ዓለም አቀፍ የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ኤግዚቢሺን ላይ አስተዋውቃለች፡፡
ከጥቅምት 11 እስከ 14 ቀን በቶኪዮ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ኤግዚቢሺን እና ጉባኤ ላይ በርካታ ቡና…
የዜጎችን ህይወት ለማሻሻልና ለሌሎች ዘርፎች መጎልበት ግብርና የማይተካ ሚና አለው – ር/መ ይልቃል ከፋለ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን ህይወት ለማሻሻልና ለሌሎች ዘርፎች መጎልበት ግብርና የማይተካ ሚና እንዳለው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ የዜጎችን ህይወት ለማሻሻልና ለሌሎች…
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የከፍተኛ አመራሮች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የከፍተኛ አመራሮች የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
የውይይት መድረኩ "በደም የተከበረ በላብ የታሠረ ዘላቂ ሰላምና ቀጣይነት ያለው ዕድገት የማረጋገጥ ውጥኖች" በሚል መሪ ቃል…
በ100 ሺህ ለሚቆጠሩ ወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጥረናል- አቶ ርስቱ ይርዳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታሰበውን ያህል ባይሆንም እንደ ክልል በ100 ሺህ የሚቆጠሩ ወጣቶች በማኅበር ተደራጅተው ሥራ እንዲፈጥሩ አድርገናል ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡
የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል በደቡብ ክልል ከሚገኙ የካቢኔ…
በግሉ ዘርፍ ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር በግሉ ዘርፍ ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀጂ ኢብሳ በአውደ ጥናቱ ባደረጉት ገለፃ የግዥ ሂደት…