Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል አል ቡርሃን ለጣና ፎረም ባህር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015፣ ( ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጀነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ለጣና ፎረም ባህር ዳር ገቡ። ሌተናል ጀነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ባህር ዳር ሲደርሱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቀባበል…

ሰላምና ፀጥታን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ሕግ አውጭዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሰላምና ፀጥታን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ሕግ አውጭዎች ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ጠየቁ። የሀገር አቀፍ፣ የክልሎችና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ሕግ አውጭዎች የምክክር መድረክ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው።…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከእንግሊዝ የዌሴክስ ልዕልት ሶፊ ራይስ-ጆንስን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በአፍሪካ ጉብኝት እያደረጉ ካሉት ከእንግሊዝ የዌሴክስ ልዕልት ሶፊ ራይስ-ጆንስን ጋር በተለያዩ ሰብዓዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ዓይነ ስውርነትን በማጥፋት ዙሪያ፣ በጦርነት ወቅት የሚደርሱ ጾታዊ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጣና ፎረም ባህር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015፣ ( ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጣና ፎረም ባህር ዳር ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባህር ዳር ሲደርሱም የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገዋል። 10ኛው…

አሸባሪው ህወሓት እያስከተለ ያለው ጥፋት በቃህ ሊባል ይገባል ሲሉ በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ክልል ተወላጆች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት እያስከተለ ያለው ጥፋት በቃህ ሊባል እንደሚገባው በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ክልል ተወላጆች ተናገሩ። በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያካሄዱት ተወላጆቹ፥ የሽብር ቡድኑ በንፁሃን ዜጎች ላይ እያደረሰ ያለውን…

የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ ላይ የሚያራምደው አቋም መርህ አልባነቱን ያሳየ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ ላይ የሚያራምደው ኢ- ፍትሃዊ አካሄድ የህብረቱን መርህ አልባነት በግልጽ ያሳየ ነው ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስና አለም ዓቀፍ ግንኙነት ተንታኞች ተናገሩ፡፡ የህብረቱ አባል ሃገር የሆነችው አየርላንድ የምታንጸባርቀው አቋም…

በየጊዜው የነበሩት የኢትዮጵያ መንግስታት ለአፍሪካ ህዝቦች ነጻነት ጽኑ አቋም አላቸው- አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ያለውም ሆነ በየጊዜው የነበሩት የኢትዮጵያ መንግስታት ለአፍሪካ ህዝቦች ነጻነት ጽኑ አቋም አላቸው ሲሉ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ገልፀዋል። “የደህንነት ስጋቶችን መቀነስ፣ ችግሮችን መቋቋም የምትችልና…

አገልግሎቱ 13 የቤቲንግ ስራ ድርጅቶችና የ109 አንቀሳቀሾቻቸውን የባንክ ሒሳብ አገደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት በፋይናንስና ኢኮኖሚ ነክ ወንጀሎችን በሚፈጽሙ አካላት ላይ መውሰድ የጀመረውን እርምጃ አጠናክሮ መቀጠሉን አስታውቋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ምንም አይነት ኢኮኖሚያዊ ምክንያት ሳይኖረው በጥቁር ገበያ ላይ በከፍተኛ ሁኔታ…

በጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራ ልዑክ የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች የፖሊስ ሥራን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ የልዑካን ቡድን የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች በአቡዳቢ የፖሊስ ሥራን ጎብኝቷል፡፡   የልዑካን ቡድኑ ዱባይ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በተባበሩት…

አቶ ዛዲግ አብረሃ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አስተባባሪ ሚኒስትር ዛዲግ አብረሃ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር ማይክ አይህ ዴንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የትብብር ሚኒስትሩ የአረንዴ ዲፕሎማሲን በጎረቤት አገራት…