Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
38 አይነት ምርቶች ላልተወሰነ ጊዜ የውጭ ምንዛሬ እንዳይፈቀድላቸው ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር 38 አይነት ምርቶች የባንክ መተማመኛ ሰነድ እንዳያገኙ መወሰኑን አስታወቀ።
ምርቶቹ የብሄራዊ ማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ጉሙሩክ ኮሚሽን በጥናት ለይቶ ይፋ ያደረጋቸው ናቸው ተብሏል።
በምርቶቹ ላይ እገዳ…
የአርብቶአደሮች ልማት ፎረም ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች ልማት ፎረም ዛሬ ተመሰረተ፡፡
የፎረሙ መመስረት ዓላማም የአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደሮችን የእንስሳትና ሌሎች የተፈጥሮ ሀብቶችን ተጨባጭ ሁኔታ መሰረት በማድረግ፣ የልማት አጋሮችን አቅም በማሰባሰብ በገበያ መር…
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ባፉት 3 ወራት 411 ጊጋ ዋት ሰዓት አመነጨ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ከመነጨው አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 10 በመቶ አስተዋጽኦ ማበርከቱን የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ሥራ አስፈጻሚ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
በጽህፈት ቤቱ የዕቅድ ሥራ…
በአዲስ አበባ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተመሰረተበት “የአፍሪካ አዳራሽ” እድሳትን የማስጀመር ስነ ስርዓት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተመሰረተበት “የአፍሪካ አዳራሽ” እድሳትን የማስጀመር ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡
እድሳቱ ከ60 ዓመታት በላይ የቆየውን አዳራሽ ታሪካዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ ዘመኑን የዋጀ…
በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የምዕራባውያን አተያይ የተዛባ ነው – ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጄራልድ
አዲስ አበባ፣ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለተከሰተው ግጭት መራዘም የምዕራባውያን አተያይና ምላሽ ሚዛናዊ አለመሆን የበኩሉን አስተዋፅዖ ማበርከቱን ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጄራልድ ገለጹ፡፡
በካናዳ የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ትምህርት ቤት ዳይሬክተር የሆኑት ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጄራልድ…
በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መንግሥት ቁርጠኛ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መንግሥት ቁርጠኛ መሆኑን የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡
አቶ ደመቀ መኮንን ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ካቲያ ኮል ጋር…
ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ የሣይንስ ሙዚየምን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ ኢትዮጵያ የሚገኙት የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ በቅርቡ የተመረቀውን የሣይንስ ሙዚየም ጎበኙ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ የፓንአፍሪካን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ 2022 ዐውደ ርዕይን እና በሣይንስ ሙዚየም ለዕይታ…
የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክ ጂቡቲ ገባ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወንድማማችነት እና የአረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ አላማ ለማስተዋወቅ የኢትዮጵያ የወጣቶች ልዑክ ጂቡቲ ገብቷል፡፡
የልዑካን ቡድኑ አበላት ጂቡቲ አመቦሊ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በጂቡቲ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ባለስልጣን አምባሳደር…
የአዲስ አበባ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያቀረቧቸውን የተለያዩ ሹመቶች አጽድቋል፡፡
በዚህ መሠረት፡-
ዶ/ር ቀነዓ ያደታ፡-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ
አቶ ምትኩ…
የኢትዮ-ቻይና ወዳጅነት ይበልጥ እንዲጠናከር ብልፅግና ፓርቲ አበክሮ ይሰራል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ዚሀዎ ዚሁዋን ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በርካታ ጉዳዮችን ያነሱ ሲሆን የጋራ ተጠቃሚነትን ለማስፋት፣ የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር…