Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

40 ኤፍ1 ቦምብ እና 15 ክላሽንኮቭ መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ዞን መተማ ወረዳ በማጠቢያ ንዑስ ወረዳ ጉባይ ቀበሌ ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ 40 ኤፍ1 ቦምብ መያዙን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የመተማ ወረዳ ፖሊስ የታክቲክ ምርመራ ክፍል ኃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር ቸኮል ወርቄ እንደገለጹት÷…

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት ከ62 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ ለመከላከያ ሰራዊት ከ62 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ጥሩማር አባተ እና የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት…

የኢትዮጵያና የሱዳን የመረጃ ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋትን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያና የሱዳን የመረጃ ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋትን ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የሱዳን ሪፐብሊክ አቻው ጀነራል ኢንተለጀንስ ሰርቪስ  የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናን…

የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ከነገ ጀምሮ ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ የሚወስዱ የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ከነገ ጀምሮ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሁለተኛው ምዕራፍ ለተፈጥሮ ሣይንስ የትምህርት መስክ ተፈታኞች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ…

በመዲናዋ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ለ799 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ለ799 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱ ተገልጿል፡፡ የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ዋና እና ምክትል ኮሚሽነሮች የኮሚሽኑ ዳይሬክተሮች እና…

ሰላምን፣ አብሮነትንና ወንድማማችነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ሥራ ተሰርቷል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ሰላምን፣ አብሮነትንና ወንድማማችነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ሥራ መሠራቱን የአዲስ አበባ ከተማ  አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት…

በመንግሥት ተቋማት የሚገኙ ቁርጥራጭ ብረቶችና ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ተሽከርካሪዎች የመሸጫ ዋጋ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት ተቋማት የሚገኙ ቁርጥራጭ ብረቶችና ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ተሽከርካሪዎች የመሸጫ ዋጋ ይፋ ሆነ። የማዕድን ሚኒስቴር እና የመንግስት ግዥ እና ንብረት ባለስልጣን ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ…

በደቡብ ክልል ከ748 ሺህ ኩንታል በላይ ስንዴ በበጋ መስኖ ለማምረት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል በተያዘው ዓመት ከ748 ሺህ ኩንታል በላይ ስንዴ በበጋ መስኖ ለማምረት መታቀዱ ተገለፀ፡፡ በክልሉ "አዲስ እሳቤ ለግብርናችን ሽግግር "በሚል መሪ ቃል የግብርና ሴክተር የ2015 ሴክቶራል ጉባኤ በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ እየተካሄደ ነው…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ጋር ተወያዩ። አቶ ደመቀ ከልዩ መልዕክተኛው ማይክ ሐመር ጋር ባደረጉት ውይይት መንግስት ለሰላም ያለውን ቁርጠኝነት…

የኦሮሚያ ክልል ለሥራ ዕድል ፈጠራ ለሚያደርገው ጥረት ድጋፋችን ይቀጥላል- ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ለሥራ ዕድል ፈጠራ እያደረገ ያለው ጥረት ውጤታማ በመሆኑ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የሚደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ…