Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የነዳጅ አምራች ሀገራት የነዳጅ ምርትን ለመቀነስ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ አምራችና ላኪ ሀገራት (ኦፔክ) የነዳጅ ምርትን ለመቀነስ መስማማታቸው ተሰምቷል፡፡ ሀገራቱ አሁን ላይ ያለው የነዳጅ አቅርቦት ቀውስ መፍትሄ ሳያገኝ በቀን የሚያመርቱትን ነዳጅ በ2 ሚሊየን በርሜል ለመቀነስ ተስማምተናል ብለዋል፡፡…

ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዩኒቨርሲቲዎች ያደረጉት ዝግጅት አስደሳች ነው-ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዩኒቨርሲቲዎች ያደረጉት ዝግጅት አስደሳች መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃነ ነጋ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ለመስጠት ያደረገውን ዝግጅት…

ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ሲገቡ፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው…

ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ከሩሲያ፣ ቻይና፣ ህንድ እና ጣሊያን ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ከሩሲያ፣ ቻይና፣ ህንድ፣ ጣሊያን፣ ሲንጋፖር፣ ካሜሩን እና ሶማሊያ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችላትን ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ የትራንስፖት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በካናዳ እየተካሄደ በሚገኘው…

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል እርምጃ እየወሰደች ነው – አምባሳደር ተሥፋዬ ይልማ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ በዘላቂ ኢኮኖሚ ልማት ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል ተጨባጭ እርምጃዎችን እየወሰደች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተሥፋዬ ይልማ ተናገሩ። ሚኒስትር ዴኤታው በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት…

የመዲናዋ አስተዳደር ባለፉት 3 ወራት የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን በተቀናጀ መንገድ ማከናወኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ሦስት ወራት በተደራጀ የሕዝብ ተሳትፎ የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን በተቀናጀና በተዋሀደ መንገድ ማከናወኑ ተገለጸ፡፡ አስተዳደሩ ባለፉት ሦስት ወራት የዝግጅት ምዕራፍ ሥራዎችና የቀጣይ…

ከ20 ዓመታት በላይ የተዘጋው ት/ቤት በአንድ ቤተሰብ አባላት ድጋፍ ዳግም ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን በሶዶ ዙሪያ ወረዳ ከ20 ዓመታት በላይ ተዘግቶ የቆየው አባባ ብሩ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ሰሜን አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡ በገንዘብ እጥረትና በሌሎች ምክንያቶች ለዓመታት አገልግሎት መስጠት ያቆመው…

ሚኒስቴሩ የ12ኛ ክፍል የእስልምና እምነት ተከታይ ተፈታኞች የመውሊድ በዓልን አክብረው መስከረም 29 ቀን መግባት እንደሚችሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል የእስልምና እምነት ተከታይ ተፈታኝ ተማሪዎች መስከረም 28 የመውሊድ በዓልን አክብረው መስከረም 29 ቀን 2015 ዓ.ም መግባት እንዲችሉ በልዩ ሁኔታ መፈቀዱን አስታውቋል፡፡ መስከረም 30 ቀን 2015…

የፌዴሬሽን ም/ቤት ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2015 ዓ.ም መደበኛ ጉባዔውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ፌዴሬሽን ምክር ቤት ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2015 ዓ.ም 6ኛ የፓርላማ ዘመን 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን እንደሚያካሂድ ተገለጸ፡፡ የምክር ቤቱ ጽ/ቤት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ተረፈ በዳዳ…

ኅብረት ሥራ ኮሚሽንና ልማት ባንክ የእንስሳት አልሚ ማኅበራትን በጋራ ለማደራጀት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽንና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ90 ከተሞች የእንስሳትና እንስሳት ተዋጽኦ አልሚ ማኅበራትን በጋራ ማደራጀት የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ…