Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት 49 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት 49 ሚሊየን ብር የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረገ፡፡   ድጋፉን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጀዋር ለመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሊዊጅ አስረክበዋል፡፡…

ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድስ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድስ አምባሳደር ሄንክ ጃን ቤከር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አቶ ኦርዲን የኔዘርላንድስ መንግስት በክልሉ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትን ለማጎልበት እየሰራቸው የሚገኙ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ካቢኔው በስብሰባው በክልሉ የመስኖ ስንዴ ልማትን ለማስፋት በዘር እና በግብዓት አቅርቦት ዙሪያ የመንግሥት፣ የአርሶ…

“ግድቤን በደጄ” የዝናብ ውሃን የማጠራቀም ፕሮጀክት ሥራ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ በድርቅ ተጠቂ በሆኑ አካባቢዎች የሚተገበረው "ግድቤን በደጄ" የዝናብ ውሃን የማጠራቀም ፕሮጀክት ሥራ መጀመሩን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋን ጨምሮ የሚኒስቴሩ ከፍተኛ…

የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጭ የሚያስተዋውቅ መድረክ በቶኪዮ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮችን የሚያስተዋውቅ መድረክ በጃፓኗ ቶኪዮ ከተማ ተካሄደ። መድረኩ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና በቅርቡ ወደ ሥራ የገባው “ዎዳ የግል ኢንዱስትሪ ፓርክ” በጥምረት ነው።…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ከጋቪ ክትባት ህብረት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2020 ጀምሮ የጋቪ ሻምፒዮን ሆነው የቆዩት ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የጋቪ ክትባት ህብረት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር ሴት በርክሌይን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ውይይቱ በኢትዮጵያና በጋቪ መካከል ስላለው አጋርነትና ምንም…

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በግንባር እየተፋለመ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል፡፡ በብልፅግና ፓርቲ ዋናው ፅህፈት ቤት የተዘጋጀው የደም ልገሳ መርሐ ግብር ይህንን ደጀንነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑ ነው…

ወደፊትለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ላይ አፋጣኝ ሥራ ሊሠራ እንደሚገባ አቶ አወል አርባ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ላይ የተሻለ አፋጣኝ የመከላከል ሥራ ሊሠራ እንደሚገባ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ አሳሰቡ፡፡ በአፋር ክልል በጎርፍ የሚከሰቱ ጉዳቶችን ለመቆጣጠር እየተሠሩ…

የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር እና ኢንኮሞኮ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በቢዝነስ ስልጠናዎችና የማማከር አገልግሎት በመስጠት ከሚታወቀው ኢንኮሞኮ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማምቷል፡፡ የቢዝነስ አማካሪና የኢንቨስትመንት ተቋም የሆነው ኢንኮሞኮ ስደተኞች ላይ ትኩረቱን…

የኢትዮጵያ ማሪታይም አካዳሚ ለ20ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ማሪታይም አካዳሚ ለ20ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡   ተመራቂዎቹ በኤሌክትሪካል ቴክኒካል ካዴት የትምህርት ዘርፍ ሲከታተሉ የቆዩ መሆናቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡…