Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ቀጣይነት ያለው የጤና ስርዓት እንዲኖር የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ሊጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ጠንካራና ቀጣይነት ያለው የጤና ስርዓት እንዲኖር ከፍተኛ ድርሻ ስላለው ሊጠናከር ይገባል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ገለጹ፡፡
በአዳማ ከተማ የተካሄደው የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ዓመታዊ የጤና ጉባዔ…
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በአውሮፓ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በአውሮፓ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዴቪድ ማካሊስተር የተመራውን ልዑክ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡
የልዑካን ቡድኑ÷ የአውሮፓ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ፣ የአውሮፓ ፓርላማ የሴቶች መብትና…
አቶ ደመቀ መኮንን ከብሪታንያ የልማት ሚኒስትርና ከሞዛምቢክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከብሪታንያ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ እና ከሞዛምቢክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማኑዌል ጎንቻልስ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷…
የዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት የምዕራባውያን የማስገደድ እርምጃ አካል ነው – በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች በቅርቡ ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡት ሪፖርት የምዕራባውያን የማስገደድ እርምጃ አካል መሆኑን በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር ጆርጌ ለፈብሬ ኒኮላስ ተናገሩ።
አምባሳደሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ…
በጋምቤላ ክልል የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡
የመድረኩ ተሳታፊዎች “አጥፊውን ከሰላማዊ ዜጎች መለየት ያስፈልጋል፤ እኛ የትግራይ ህዝቦች በኢትዮጵያ የማንደራደር፤ ሰላም ወዳደድ ህዝቦች ስለሆንን ከሌሎች…
የደመራ እና ኢሬቻ በዓላት እሴቶቻቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ ወጣቶች የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታና የወጣቶች ሚና ዙሪያ ከከተማዋ ከተወጣጡ ወጣቶች ጋር ተወያዩ።
የውይይቱ አላማ ወጣቶች በወቅታዊ ሁኔታ ላይ በቂ ግንዛቤ አዳብረው እንዲንቀሳቀሱ…
እየለሙ ያሉ የመስህብ ስፍራዎች በዘርፉ ያለውን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የመንግስትን ቁርጠኝነት የሚያሳዩ ናቸው- አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ እየለሙ ያሉ የመስህብ ስፍራዎች በዘርፉ ያለውን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የመንግስትን ቁርጠኝነት የሚያሳዩ መሆናቸውን የቱሪዝም ሚኒስትሯ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገልፀዋል።
የዓለም…
የምዕራብ ኦሞና ካፋ ዞኖች ለሰራዊቱ ከ38 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የምዕራብ ኦሞና ካፋ ዞኖች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ38 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡
የካፋ ዞን ከ31 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብና የአይነት ድጋፍ ያደረገ…
ሴት ሚኒስትሮች የግብርና ማሳዎችን እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ሴት ሚኒስትሮች በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ተገኝተው የመኸር የግብርና ማሳዎችን እየጎበኙ ነው፡፡
በጉብኝቱ ላይ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣የከተማና ቤቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ እና የመስኖና ቆላማ…
20 ሜጋ ዋት የከርሰምድር እንፋሎት ኃይል መገኘቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሉቶ ላንጋኖ ጥልቅ የከርሰ ምድር እንፋሎት ቁፋሮ ፕሮጀክት እስካሁን 20 ሜጋ ዋት የሚደርስ የእንፋሎት ኃይል መገኘቱ ተገለጸ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የአሉቶ ጂኦተርማል ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ መሳይ ፍቃዱ እንደገለፁት÷ እስካሁን…