Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የመስቀል ደመራ በዓልን በተመለከተ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል ደመራ ለአንድነትና ለሰላም በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ከተማ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አዘጋጅነት የፓናል ውይይት እየተደረገ ነው።
የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲከበርና ሀይማኖታዊ ትውፊቱን ሳይለቅ ለትውልድ ማስተላለፍ…
ለደመራና መስቀል በዓል የንግዱ ማህበረሰብ የዋጋ ንረትን እና የፀጥታ ስጋቶችን በንቃት መከታተል አለበት- ም/ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ቅርስ የሆነው የደመራ እና መስቀል በዓል ሲከበር የንግዱ ማህበረሰብ የዋጋ ንረትን በመቆጣጠር እና የፀጥታ ስጋት ሊሆኑ የሚችሉ ድርጊቶችን በንቃት መከታተል እንዳለበት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ አሳሰቡ፡፡…
የዓለም የቱሪዝም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በአሶሳ ከተማ እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የቱሪዝም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ "አዲስ እሳቤ ለቱሪዝም " በሚል መሪ ቃል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ በሚገኘው በዚህ በዓል ላይ የቱሪዝም ሚኒስትር…
ከመፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች ለራቁ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የትራንስፖርት ወጪ ይሸፈናል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመፈተኛ ዩኒቨርሲቲ ከ50 ኪሎ ሜትር በላይ ለሆነ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የትራንስፖርት ወጪን ትምህርት ቤቶቻቸው የሚገኙባቸው ወረዳዎች እንደሚሸፍኑ ተገለጸ፡፡
የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት…
የአንድነትና የፍቅር ተምሳሌቱ የመሳላ በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድነትና የፍቅር ተምሳሌት የሆነው የመሳላ በዓል በከንባታ፣ጠንባሮና ዶንጋ ብሔረሰቦች ዘንድ እየተከበረ ነው፡፡
በዓሉ በከንባታ ጠንባሮ ዞን በሚገኙ ሦስት ብሔረሰቦች ማለትም በከንባታ፣ ጠንባሮና ዶንጋ ብሄረሰቦች ዘንድ ነው በየዓመቱ የሚከበረው…
በ2014 ዓ.ም ለተጨማሪ 5 ሚሊየን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውኃ ማቅረብ መቻሉን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ
ሚኒስቴሩ በ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ከተጠሪ ተቋማቱና ከክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮዎች ጋር በባሕርዳር ከተማ እየተወያየ ነው፡፡
የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ በውይይቱ ላይ እንደገለጹት÷ ባለፈው ዓመት ብቻ ለተጨማሪ አምስት ሚሊየን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውኃ ማቅረብ ተችሏል።…
አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቩሶግሉ ጋር ተወያዩ፡፡
ሚኒስትሮቹ በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 77ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ነው…
በመንግሥት ተቋማት የሚገኙ ቁርጥራጭ ብረቶችና ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ተሽከርካሪዎች በሽያጭ እንዲተላለፉ ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት ተቋማት የሚገኙ ቁርጥራጭ ብረቶችና ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ተሽከርካሪዎች ለብረት አምራች ኢንዱስትሪዎች በሽያጭ እንዲተላለፉ መንግስት ወሰነ፡፡
እንደየብረት አይነቶችና የገበያው ሁኔታ የመሽጫ ዋጋ የተዘጋጀ ሲሆን ፥ ይህም…
በአንዳንድ የሀገሪቱ ደጋማ አካባቢዎች ውርጭ ሊከሰት ይችላል- ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው የበጋ ወቅት በአንዳንድ የሰሜን ምሥራቅ፣ ምሥራቅ እና መካከለኛው የሀገሪቱ ደጋማ አካባቢዎች ላይ ውርጭ ሊከሰት እንደሚችል ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡
ለመጪው የበጋ ወቅት በተሰጠው ትንበያ መሠረት÷ መጪው በጋ በትሮፒካል…
በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ችግር እንዳይገጥማቸው በትኩረት እየተሠራ ነው- የሱዳን የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ችግር እንዳይገጥማቸው በሀገሪቱ መሪዎች ጭምር ትኩረት የተሰጠው በመሆኑ ተባብሮና ተመካክሮ ችግሮችን ለመቅረፍ ዝግጁ መሆናቸውን የሱዳን የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በሱዳን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር…