Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

“ሜታ ቡስት “የተሰኘ የኢኮኖሚ አጋዥ ፕሮግራም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሜታ ከሥራና እና ክህሎት ሚኒስቴር እና ከሰመር ሚዲያ ጋር በመተባበር "ሜታ ቡስት"ን ዛሬ በይፋ አስጀምሯል። “ሜታ ቡስት” የጥቃቅን፥ አነስተኛ እና መካከለኛ ቢዝነስ ባለቤቶች ዲጂታል መሣሪያዎችን ለንግድ ሥራ እድገት እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ…

አምባሳደር ባጫ ደበሌ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ መንግስት እያደረገ ያለውን የሰላም ጥረት እንዲደግፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮጵያ መንግስት እያደረገ ያለውን የሰላም ጥረት እንዲደግፍ ጥሪ አቀረቡ።   አምባሳደር ባጫ በኬንያ ለተባበሩት መንግስታት ፅህፈት ቤት ሃላፊ ዘይነብ ሃዋ…

“ኑ የጋራ ቤታችንን እንገንባ” በሚል መሪ ቃል የወጣቶች የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል እና ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር በጋራ ያዘጋጁት "ኑ የጋራ ቤታችንን እንገንባ" በሚል መሪ ቃል የወጣቶች የፓናል ውይይት በካፒታል ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በፓናል ውይይቱ…

የምዕራብ ጎጃም ዞን ለመከላከያ ሠራዊት ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጎጃም ዞን የአሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለመመከት በግንባር ለተሰለፈው ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡   የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መልካሙ ተሾመ÷ አሸባሪው ህወሐት ለሶስተኛ ጊዜ…

ፕሬዚዳንት ባይደን በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን የሰላም ሂደት እንደሚደግፉ የገለጹት ሀሳብ የኢትዮጵያ መንግስት አቋም ነው – አምባሳደር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሀገራቸው በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የተከሰተውን ግጭት ለመፍታት በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን የሰላም ሂደት እንደምትደግፍ መናገራቸውን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ አስታውቀዋል።…

በወልዲያ ከተማ ለመከላከያ ሠራዊት የደም ልገሳ መርሐ- ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ልገሳ መርሐ- ግብር በወልዲያ ከተማ እየተካሄደ ነው። የደም ልገሳው በጦር ግንባሮች የኢትዮጵያን ክብር ለማስጠበቅ ከአሸባሪው ህወሓት ጋር እየተፋለመ ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት መሆኑም ተመላክቷል፡፡ በወልዲያ ከተማ እየተካሄደ…

በትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ የተመራ ልዑክ ሰመራ ገባ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ የተመራ ልዑክ በዛሬው ዕለት ሰመራ ከተማ ገብቷል።   የልዑካን ቡድኑ በርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና በሌሎች ከፍተኛ የክልሉ አመራሮች አቀባበል ተደርጎለታል፡፡…

ለመከላከያ ሠራዊት ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዞኖች ለመከላከያ ሠራዊት ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳዳር ዞን ያሰባሰበውን ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ በሰቆጣ ከተማ ለሠራዊቱ አስረክቧል፡፡…

በዙሪያችን ያለውን እምቅ ዐቅም መለየት ወሳኝ ዕውቀት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዙሪያችን ያለውን እምቅ ዐቅም መለየት ወሳኝ ዕውቀት መሆኑን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመካከለኛው አዋሽ በ20 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ እየለማ የሚገኝ የጥጥ እርሻን ጎብኝተዋል። አካባቢው በአንድ ወቅት…

ተመድ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚያደርገውንድጋፍ እንዲያጠናክር አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥታቱ ድርጅት በድርቅ እና ግጭት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በመንግሥታቱ ድርጅት…