Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከተማ አስተዳደሩ ለመከላከያ ሰራዊት ተጨማሪ ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት ለ3ኛ ዙር ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡   ድጋፉን የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ሃላፊና የሎጅስቲክስ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል አቶ ሙሉጌታ…

የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃይል ለመካኒሳ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት ተማሪዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃይል ለመካኒሳ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት ተማሪዎች ግማሽ ሚሊየን ብር የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃይል የጤና አገልግሎት ኃላፊ ኮሎኔል ሙሉጌታ ተፈራ ድጋፉን ለተማሪዎችና…

ኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች እና ከአውሮፓ ኅብረት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች፣ ከአውሮፓ ህብረት እና ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመስቀል በዓል እሴቱንና ትውፊቱን ጠብቆ እንዲከበር ህብረተሰቡ በትብብር እንዲሰራ ጠየቁ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ደመራ እና የመስቀል በዓል እሴቱንና ትውፊቱን ጠብቆ እንዲከበር ህብረተሰቡ በትብብር እንዲሰራ ጠየቁ። በአዲስ አበባ ከተማ ከመስቀል በዓል እና ወቅታዊ…

ኤምባሲው በጅቡቲ የኢትዮጵያን “የአረንጓዴ ዐሻራ” ተነሳሽነት ለማስፋት እየሰራች ያለችውን ፈሂማ ሞሐመድ አመሰገነ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቢቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በሀገሪቱ የአካባቢ ጥበቃ ተሟጋች ለሆነችው ፊሂማ መሐመድ ምስጋና አቀረቡ፡፡ አምባሳደሩ ፈሂማ ሞሐመድ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሐሳብ መንጪነት የተጀመረውን “የአረንጓዴ ዐሻራ”…

ዓለም አቀፉ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት የሙያ ስነ ምግባርን የደፈጠጠ ነው – ተመራማሪ ዶ/ር ዳርእስከዳር ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ያወጣው ሪፖርት የሙያ ስነ ምግባርን የደፈጠጠ ነው ሲሉ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት መሪ ተመራማሪ ዶክተር ዳርእስከዳር ታዬ ገለጹ፡፡…

ኢትዮጵያ ከኳታር ጋር ያላት ግንኙነት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከኳታር ጋር ያላት ግንኙነት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገልጿል፡፡ በቅርቡ የአልጀዚራ ኔትወርክን የጎበኘው የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ልኡካን ቡድን በዶሃ ከኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር አቶ አብዱል ባሲጥ…

በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የግብርና ዘርፍ ትብብር ላይ የሚመክር መድረክ በቻይና እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት እና በቻይና የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት “በግብርና ትብብር እና በምግብ ምርት ራስን መቻል” በሚል ፅንሰ-ሐሳብ በጥምረት የውይይት መድረክ ማዘጋጀታቸው ተገለጸ፡፡ በውይይት መድረኩ በቻይና የኢትዮጵያ…

አሸባሪው ህወሓት ወደ ሰላም እንዲመጣ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አማጺው ቡድን ላይ ጫና መፍጠር ይገባዋል – አምባሳደር ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግጭትን ለማስወገድ እና አሸባሪው ህወሓት ወደ ሰላማዊ ውይይት እንዲመጣ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አማጺው ቡድን ላይ ጫና እንዲፈጥር በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ጥሪ አቀረቡ። አምባሳደር ባጫ በኬንያ ለተባበሩት መንግስታት ፅህፈት…

“መቻዕል ሜራ”- የእብደት ገበያ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "መቻዕል ሜራ" (የእብደት ገበያ) የሀዲያ ብሄር ዘመን መለወጫ በዓል "ያሆዴ" ሊከበር 15 ቀናት ሲቀሩ  የሚጀምር ለበዓል ዝግጅት የሚደረግበት ገበያ ነው። መቻዕል ሜራ ተብሎ የሚጠራው ገበያው በአቻ ትርጉም ለመግለፅ አስቸጋሪ ቢሆንም ፅንሰ…