Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሐረሪ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 3 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 3 ሚሊየን ብር የሚገመት የእርድ እንስሳት ድጋፍ አደረገ።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እንደተናገሩት ፥ አሸባሪው ህወሓት ከመንግስት የቀረቡ የሰላም አማራጮችን ወደ ጎን በመተው ሦስተኛ ዙር…
ፋና ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የሥምምነት ሰነድ ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚስችለውን የሥምምነት ሰነድ ተፈራረመ።
ስምምነቱንም፥ አቶ አድማሱ ዳምጠው የፋና ብሮድካስትንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ባይሳ ለታ…
የሠላም ቀን በክልሎች ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ሀገር አቀፍ የሠላም ቀን "ሠላም ለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል ተከበረ፡፡
ክልሎችም ቀኑን በተለያዩ መርሐ-ግብሮች አክብረዋል፡፡
በአፋር ክልልም ቀኑን ምክንያት በማድረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር…
የኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 60 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኅዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 60 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግ የፕሮጀክቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ተናገሩ።
የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን…
በዓመት አንድ ቀን የሚውለው እድሜ ጠገቡ ገበያ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ መስለማርያም ቀበሌ በዓመት አንድ ቀን ብቻ የሚውል ገበያ አለ፡፡
የአካባቢው ህብረተሰብ በአመት አንድ ጊዜ የሚገበያይበት ይህ ገበያ እድሜ ጠገብ መሆኑም ይነገርለታል።
“የሩፋኤል ገበያ”…
ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ችላ የማየት ራዕይን ለማሳካት በቅንጅት ይሰራል – ኢንጂነር አይሻ መሐመድ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ ኢትዮጵያ በምግብ ራስን ችላ የማየት ራዕይን ለማሳካት ከዘርፉ ባለሃብቶች ጋር በጋራ እንደሚሰራ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ ሙኃመድ ገለጹ፡፡
ኢንጂነር አይሻ አዲስ አመትን አስመልክቶ ባስተላለፉት የእንኳን…
መቻቻል፣ መከባባር ፣ መማማርና እውቀት የሰላም ምንጮች ናቸው -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)መቻቻል፣ መከባባር ፣ መማማርና እውቀት የሰላም ምንጮች ናቸው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡
ዛሬ ሀገር አቀፍ የሰላም ቀን "ሰላም ለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው፡፡
ቀኑን አስመልክቶ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ፣…
አቶ ብናልፍ አንዷለም ኢትዮጵያውያን ለሀገራቸው ሰላም እንዲሰሩ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ሰላም ለእድገትና ብልጽግና ያለውን ዋጋ በመረዳት ለሀገራቸው ሰላም እንዲሰሩ የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም ጥሪ አቀረቡ።
ጳጉሜን 3 የሰላም ቀንን አስመልክቶ የሰላም ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል፡፡
መግለጫውን የሰጡት ሚኒስትሩ…
ሠላም የሚያውኩ ኃይሎችን በተባበረ ክንድ እናሸንፋቸዋለን-አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠላማችንን የሚያውኩ ኃይሎችን በተባበረ ክንድ አሸንፈን የሀገራችንን ሰላም እናስጠብቃለን ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ተናገሩ።
ጳጉሜን 3 የሰላም ቀን በሲዳማ ክልል በሐዋሳ ከተማ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ በተለያዩ…
ከዑራዔል ወደ ወሎ ሰፈር የሚወስደው መንገድ “የሰላም ጎዳና” ተብሎ ተሰየመ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኡራዔል ወደ ወሎ ሰፈር የሚወስደውን አዲስ መንገድ የሠላም ጎዳና ብሎ ሰየመ፡፡
በሠላም ጎዳና ሥያሜ መርሐ-ግብር ላይ የአስተዳደሩ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና የኢፌዴሪ የሠላም ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ብናልፍ…