Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በባህርዛፍ የተያዘ መሬትን ወደ ፍራፍሬ ልማት የመቀየር ውጤታማ ተሞክሮ …
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በባህርዛፍ የተያዙ ለም መሬቶችን ወደ ፍራፍሬ ልማት በመቀየር አበረታች ውጤት እየተመዘገበ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡
በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ…
ምክክር ኮሚሽኑ በካናዳ አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ስላሴ በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት፤ እኛ…
የሀገር ዕድገትና ብልፅግና ከግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ውጪ አይታሰብም – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጽኑ መሰረት ላይ የተገነባ የሀገር ዕድገት እና ብልፅግና ከግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ውጪ የሚታሰብ አይደለም አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢትዮጵያን…
የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆኣኦ ሎሬንቾ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆኣኦ ሎሬንቾ በሁለተኛው የአፍሪካ ካሪቢያን ማህበረሰብ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ተቀብለዋቸዋል፡፡…
አፍሪካ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን ተግባራዊ በማድረግ ለዓለም የሚተርፍ አማራጭ መፍጠር ትችላለች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) አፍሪካ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን ተግባራዊ በማድረግ ለራሷ ብቻ ሳይሆን ለዓለም የሚተርፍ አማራጭ መፍጠር ትችላለች አሉ፡፡
ሁለተኛው የዓለም ዓቀፉ የአፍሪካ የአየር ንብረት ሳምንት የሚኒስትሮች…
ለመድብለ ፓርቲ ስርዓት መጎልበት ሚናውን እየተወጣ የሚገኘው የጋራ ምክር ቤት
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሰለሞን አየለ ምክር ቤቱ የዴሞክራሲ ባህልን ለመገንባትና ለመድብለ ፓርቲ ስርዓት መጎልበት የበኩሉን እየተወጣ ነው አሉ።
የጋራ ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሂደው ጠቅላላ ጉባኤ የ2017…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አዲሱን የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ቢሮ መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ በኮዬ ፈጬ ያስገነባውን አዲሱን የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ቢሮ መርቀው ከፍተዋል፡፡
ጠቅላይ መምሪያውን በባለቤትነት ያሰራው የመከላከያ…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጽናት ቀን ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሠረት፤ ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በአሶሳ ከተማ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተከብሯል።
የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ በሥነ ሥርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤…
በሶማሌ ክልል የጽናት ቀን ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሰረት፤ ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ ተከብሯል።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ሁሴን ቃስን (ዶ/ር) በሥነ ሥርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ በፅናትና በትብብር ለሰላም…
የአፍሪካ -ካሪቢያን የጤና ሚኒስትሮች ጉባዔ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ -ካሪቢያን የጤና ሚኒስትሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዳሉት፤…