Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

መጪውን ብልጽግና ታሳቢ በማድረግ ኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፏን እያዘመነች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መጪውን የኢትዮጵያ ብልጽግና ታሳቢ በማድረግ ኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፏን እያዘመነች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት “የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ” በሚል ሀሳብ ዐበይት…

የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፉ ማሻሻያ ለፋይናንስ ተደራሽነትና ቅልጥፍና ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው – የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን

የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፉ ማሻሻያ ለፋይናንስ ተደራሽነትና ቅልጥፍና ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው አሉ ‎የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ባልቻ ሬባ (ኢ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ቁልፍ የመንግሥት ፋይናንስና ሌሎች የፋይናንስ ዘርፍ ተቋማትን…

ባለስልጣኑ በካፒታል ፈላጊዎችና ካፒታል አቅራቢዎች መካከል ድልድይ የሚሆን ስርዓት እየገነባ ነው – ሃና ተኽልቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የካፒታል ገበያ ስርዓት ፈጠራን በማበረታታት በካፒታል ፈላጊዎችና ካፒታል አቅራቢዎች መካከል ድልድይ የሚሆን ስርዓት እየገነባ ነው አሉ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሃና ተኽልቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

 ተበታትኖ የቆየውን ሀብት በተደራጀ መንገድ የማስተዳደር ስራ ተግባራዊ እየሆነ ነው – ብሩክ ታዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተበታትኖ የቆየውን ሃብት በተደራጀ መንገድ የማስተዳደር ስራ ተግባራዊ እየሆነ ነው አሉ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር)፡፡ ‌‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ቁልፍ የመንግሥት ፋይናንስና…

የኢኮኖሚ ማሻሻያው የዋጋ ግሽበት ወደ 9 ነጥብ 7 በመቶ ዝቅ እንዲል አድርጓል – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራው የዋጋ ግሽበት በ2012 ከነበረበት 30 በመቶ በታህሳስ ወር 2018 ወደ 9 ነጥብ 7 በመቶ ዝቅ እንዲል አድርጓል አሉ የብሔራዊ  ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት…

ኪን ኢትዮጵያ ሕብረ ብሔራዊነትን ለመገንባትና ገዢ ትርክትን ለማስረጽ ጉልህ ሚና አለው – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ 'ኪን ኢትዮጵያ' ሕብረ ብሔራዊነትን ለመገንባትና ገዢ ትርክትን ለማስረጽ ጉልህ ሚና አለው አሉ። 'ኪን ኢትዮጵያ' የጥምቀት በዓልን ለማክበር በተሞሸረችው ጎንደር ከተማ መስቀል አደባባይ የባህልና የኪነ ጥበብ…

የኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያ በፍጥነት እያደጉ ካሉ ሀገራት አንዷ እንድትሆን አስችሏታል – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያ በፍጥነት እያደጉ ካሉ የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ እንድትሆን አስችሏታል አሉ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ፡፡ ‎‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ቁልፍ የመንግሥት ፋይናንስና…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የ14 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ14 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀብለዋል። የደቡብ ሱዳን፣ ጣልያን፣ ሞሪሺየስ፣ ዛምቢያ፣ ጀርመን፣ ጆርዳን፣ ኒውዝላንድ፣ ቡሩኪና ፋሶ፣ ሞዛምቢክ፣ ኬንያ፣ ቤላሩስ፣ ፊሊፒንስ፣…

የታሪካዊ ኪነ ሕንጻዎች እድሳትና የኮሪደር ልማት የኢትዮጵያን ውበት ይበልጥ እየገለጠ ነው – የሀገር ሽማግሌዎች

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታሪካዊ ኪነ ሕንጻዎች እድሳትና የከተሞች የኮሪደር ልማት የኢትዮጵያን ውበት ይበልጥ እየገለጠ ነው አሉ የሀገር ሽማግሌዎች። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ የሀገር ሽማግሌዎችና የኪን ኢትዮጵያ አባላት የፋሲል…

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል – ኡሎፍ ስኩጊ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የህብረቱ የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ዋና ፀሐፊ ኡሎፍ ስኩጊ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ምክትል ዋና ፀሐፊውን በጽህፈት ቤታቸው…