Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ብልጽግና ፓርቲ ሰው ተኮር ነው የሚባለው ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍል ይዞ ስለሚጓዝ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ሰው ተኮር ነው የሚባለው ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍል ይዞ ስለሚጓዝ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ከእንጦጦ እስከ 4 ኪሎ ፕላዛ ድረስ የተሰሩ የኮሪደር ልማት ስራዎችን…
ታሪክ የትውልዶች የጋራ ጎዳና ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ታሪክ የትናንት፣ የዛሬ እና የነገ ትውልዶች የጋራ ጎዳና ነው አሉ።
ሚኒስትሩ ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት÷ ታሪክ ትናንት ሰዎች ከኖሩበት…
የቀድሞ የፋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉጌታ ገሰሰ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የሬድዮ ፋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉጌታ ገሰሰ ሥርዓተ ቀብር በዛሬው ዕለት ቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ተፈጽሟል።
በ66 ዓመታቸው ከትናንት በስቲያ ያረፉት አቶ ሙሉጌታ÷ ሥርዓተ ቀብራቸው በመቐለ ፅርሃ አርያም ካቴድራል…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ8 ሺህ ቶን በላይ ማር ተመረተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከ8 ሺህ ቶን በላይ ማር ማምረት ተችሏል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ።
በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር…
ከ4 ኪሎ እስከ እንጦጦ የተሰሩ የኮሪደር ፕሮጀክቶች ለአግልግሎት ክፍት ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሁለተኛው ዙር ኮሪደር ልማት አካል የሆነው ከ4 ኪሎ እስከ እንጦጦ ኮሪደር ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ከንቲባዋ ፕሮጀክቶችን ከመጀመር ባለፈ በጥራትና በፍጥነት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ጋር በመሆን ከእንጦጦ እስከ አራት ኪሎ ፕላዛ ኮሪደር ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ጋር በመሆን ከእንጦጦ እስከ አራት ኪሎ ፕላዛ ተሠርቶ የተጠናቀቀውን ኮሪደር ልማት ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ከብልጽግና…
የአፍሪካ የድህረ ምርት ብክነት ቅነሳ ጉባኤ እና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አምስተኛው የአፍሪካ የድህረ ምርት ብክነት ቅነሳ ጉባኤ እና አውደ ርዕይ ከመስከረም 6 ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።
ጉባኤው እና አውደ ርዕይዩ “ምርትን መጠበቅ፤ የድህረ ምርት ብክነት አስተዳደር መፍትሄዎች ለማይበገር እና ሁሉን አካታች የምግብ…
ከውጭ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ የሚያስተላልፉ ወኪሎች ይፋ ሆኑ
ከውጭ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ የሚያስተላልፉ ወኪሎች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተቀማጭነታቸውን አሜሪካ ያደረጉና በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ የሚያስተላልፉ የሃዋላ ተቋማትን ዝርዝር ይፋ አድርጓል።…
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ14 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ለ14 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡
በዚህ መሰረትም፡-
1. ዶ/ር ተስፋዬ ከበደ ለገሰ - በቦዲ ኢሜጂንግ
2. ዶ/ር መሳይ ሙሉጌታ ተፈራ - በሶሺዮ ኢኮኒሚክ…
ተለዋዋጭ ነባራዊ ሁኔታዎችን ታሳቢ ያደረገ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራ ላይ ትኩረት ይደረጋል – ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) ተለዋዋጭ ነባራዊ ሁኔታዎችንና ሀገራዊ አቅጣጫዎችን ታሳቢ ያደረገ የሚዲያና ኩሙኒኬሽን ሥራ ላይ ትኩረት ይደረጋል አሉ።
ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የአገልግሎቱ የ2017 በጀት ዓመት…