Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ወጣቶች የተለያዩ ጉዳዮችን ከሀገር ጥቅም አንፃር እንዲመለከቱ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ወጣቶች የተለያዩ ጉዳዮችን ከሀገር ጥቅም አንፃር በማየት ተሳትፏቸውን እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በከተማ ደረጃ የወጣቶች የማጠቃለያ…
አነስተኛ ማሳ ላላቸው አርሶ አደሮች የፋይናንስና ኢንሹራንስ አገልግሎት እየቀረበ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭ የሆኑና በአነስተኛ ማሳ የሚያመርቱ አርሶና አርብቶ አደሮችን የፋይናንስ አቅም በማሳደግ ምርትና ምርታማነታቸው እንዲጨምር ድጋፍ እየተደረገ ነው።
በአነስተኛ ማሳ የሚያመርቱ አርሶአደሮች የአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነትና…
በ2ኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ከ60 ሺህ ለሚልቁ ወጣቶች የሥራ ዕድል ተፈጠረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽሕፈት ቤት መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም በተጀመረው ሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ሥራ ከ60 ሺህ ለሚልቁ ወጣቶች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል አለ።
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ዋና ሥራ አስኪያጅ…
ሰላምና መቻቻል እንዲጎለብት የኃይማኖት ተቋማት የጀመሩትን አስተምህሮ እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበርና ለአብሮነት" በሚል መሪ ሐሳብ 3ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
የሰላም ጉባኤው የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር…
ለጣና ነሽ ፪ ጀልባ በአዳማ ከተማ አቀባበል ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጣና ሐይቅ የመዝናኛና የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ወደ ሀገር የገባችው ጣና ነሽ ፪ ጀልባ አዳማ ከተማ ደርሳለች።
ጀልባዋ በዛሬው ዕለት አዳማ ከተማ ስትደርስ የከተማዋ ነዋሪዎች ወደ አደባባይ በመውጣት አቀባበል አድርገዋል።
እንዲሁም…
የጎርፍ አደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የክልሎችን አቅም በማጠናከር የክረምት ጎርፍ አደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እየሰራሁ ነው አለ።
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሽፈራሁ ተክለማርያም (ዶ/ር) ከክልሎች ጋር ለጎርፍ አደጋ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ስራ…
ሰላም እንዲመጣ ባለሃብቶች ታጣቂዎችን በገንዘብ መደገፍ ማቆም አለባችሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ሰላም የሚፈልጉ ባለሃብቶች በጫካ የሚገኙ ታጣቂዎችን በገንዘብ መደገፍ እንዲያቆሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት፥ መንግስት…
ቋንቋ በሕዝቦችና ባህሎች መካከል ድልድይ ነው – የሩሲያ አምባሳደር
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ቋንቋ ቀን በአዲስ አበባ በተባበሩት መንግሥታት የስብሰባ ማዕከል ተከብሯል፡፡
በዝግጅቱ ሩሲያዊው የኪነ-ጥበብ ሊቅ እና የሩሲያ ዘመናዊ ሥነ-ጽሑፍ አባት እንደሆነ የሚነገርለትን አሌክሳንደር ሰርጌቪች ፑሽኪንን ጨምሮ የኒኮላይ ጎጎልና መሰል…
የአዲስ አበባ የለውጥ ሞተር በመሆን የመንግሥት ሠራተኛው ሚና ጉልህ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ለውጥ ላይ ናት፤ የለውጡ ሞተር በመሆን ደግሞ የመንግሥት ሠራተኛው ሚና ጉልህ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
“ብቃት ያለው ሲቪል ሰርቪስ ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ የመንግሥት ሠራተኞች…
በክልሉ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ2 ሚሊየን በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ ይሆናሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 2 ሚሊየን 409 ሺህ 196 የኅብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው።
የክልሉ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ገነት መኩሪያ በክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ…