Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከ40 ቢሊየን ብር በላይ የጡረታ መዋጮ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በተያዘው በጀት ዓመት ከ40 ቢሊየን ብር በላይ የጡረታ መዋጮ ሰበሰበ፡፡ የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ድሬዳዋ ዲስትሪክት ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ…

አቶ ተስፋዬ ንዋይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ተስፋዬ ንዋይን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ሆነው ተሾመዋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እያካሄደ በሚገኘው 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 36ኛ መደበኛ ጉባዔ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመራሮችን ሹመት አጽድቋል። በዚህም ምክር ቤቱ…

የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የተውጣጡ ባለሙያዎች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን እየጎበኙ ነው። ‎ ‎ባለሙያዎቹ በጉራጌ ዞን የግቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ ጨምሮ በዞኑ የሚገኙ ባህላዊ መስህቦችን ተመልክተዋል። ‎ ‎የግቤ ሸለቆ…

የግብር ክፍያን በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት የሚፈጽሙ ግብር ከፋዮች ቁጥር እያደገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር የግብር መረጃ እና ክፍያን በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት የሚፈጽሙ ግብር ከፋዮች ቁጥር እያደገ ነው አለ፡፡ በሚኒስቴሩ የመረጃ ቴክኖሎጂ ማዕከል ኃላፊ አቶ ክልሉ ታመነ እንዳሉት ÷ ባለፉት አስር ወራት በኤሌክትሮኒክስ መረጃን የማሳወቅ…

ለቀጣይ 90 ቀናት በሚከናወኑ የልማት ሥራዎች አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሳተፍ ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቀጣይ 90 ቀናት በሚከናወኑ የልማት ሥራዎች አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሳተፍ ይገባል አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለቀጣይ 90 ቀናት በሚከናወነው የንቅናቄ አጀንዳዎች ዙሪያ ለሁሉም…

ከ70 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ ሆድ ውስጥ 14 ኪሎ ግራም ዕጢ በቀዶ ሕክምና ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነጌሌ ቦረና አጠቃላይ ሆስፒታል ከአንዲት የ70 ዓመት ዕድሜ ያላቸው እናት ሆድ ውስጥ 14 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና አስወገድኩ አለ፡፡ ቀዶ ሕክምናው ከሁለት ሠዓት በላይ መውሰዱን በሆስፒታሉ የቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት የሆኑት ዶክተር…

በጋምቤላ ክልል 12 ሺህ 662 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል 12 ሺህ 662 ተማሪዎች በወረቀት እና በኦንላይን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ የሚያስችላቸውን ዝግጅት አድርገዋል አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ፡፡ በዚሁ መሠረት በጋምቤላ እና ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲዎች ፈተናው በተያዘለት መርሐ…

በየትኛውም ሁኔታ የሚቃጡ ትንኮሳዎችን የሚመክት ሠራዊት ተገንብቷል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየብስም ሆነ በባሕር የሚቃጡ ትንኮሳዎችን የሚመክት ሠራዊት ተገንብቷል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመከላከያ ሚኒስቴርን የ2017 በጀት…

አደገኛ ኬሚካሎችን በጥንቃቄ ለማስወገድ …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ አደገኛ ኬሚካሎችን በአግባቡና በጥንቃቄ ለማስወገድ በትኩረት ይሰራል አለ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) እንዳሉት÷ አደገኛ ኬሚካሎች የአገልግሎት ጊዜያቸው ሲያልፍ…

በክልሉ ከ72 ሺህ በላይ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባለፉት 11 ወራት 72 ሺህ 374 የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ተካሂዷል። የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል እና የወሳኝ ኩነት ዘርፍ ኃላፊ ሰለሞን ደነቀ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ በበጀት ዓመት 73 ሺህ…